ስፖርት አድማስ
• በደቡብ አፍሪካ የብሮድካስትና በናይጄርያ የስፖርት አወራራጅ ኩባንያዎች አጋርነት እየተካሄደ ነው፡፡ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከ68 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስት ይደረግበታል፡፡ • ለውርርድ 140 ሚሊዮን ብር ገደማ ከዜጐች ኪስ አስወጥቷል፡፡ በስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች በኩል በዓመት እስከ 70 ሚሊዮን ብር ለመንግስት ገቢ…
Read 801 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ለሚቀጥሉት 4 ዓመታት አትሌቲክሱን እንድትመራ በሙሉ ድምፅ ተመርጣለች • በኮቪድ ወቅት የአትሌቲክሱን ማህበረሰብ በሙሉ ሃላፊነት አስተባብራለች • ለቶኪዮ ኦሎምፒክ 6 እና 7 ወራት ዝግጅት ያስፈልጋል ብላ ተቀባይነት አግኝታለች • በረጅም ርቀት ሩጫ በትራክ ፣በአገር አቋራጭ ፣ በጎዳና ላይ ሩጫ…
Read 814 times
Published in
ስፖርት አድማስ
20 ተሳታፊዎች ባዶ እግራቸውን ይሮጣሉ የ20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባው ትናንት የተጀመረ ሲሆን፤ በ10 ኪሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው ላይ የተሳታፊዎቹ ብዛት 12550 እንደሚሆንና ምዝገባው ሰኞ ላይ እንደሚያበቃ ታውቋል፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ እንዳስታወቀው የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተቀዳሚ ባደረገው ምዝገባ…
Read 947 times
Published in
ስፖርት አድማስ
‹‹በመንግሥተ ሰማይ አብረን ኳስ እንደምንጫወት ተስፋ አደርጋለሁ።›› ፔሌበእግር ኳስ ዘመኑ በክለብና በብሄራዊ ቡድን ደረጃ ከ500 በላይ ጨዋታዎችን አድርጓል። 311 ጎሎችን በክለቦች ሲጫወት 34 ደግሞ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ከመረብ አዋህዷል ‹‹የአርጀንቲና ደጋፊዎችን ልዩ የሚያደርጋቸው ቡድናቸው ጎል ሲያገባም፤ ሲገባበትም በማልቀሳቸው ነው፡፡›› በሳምንቱ…
Read 1136 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ1896 እኤአ ላይ የግሪኳ አቴንስ ከተማ ካስተናገደችው የመጀመርያው ኦሎምፒድ አንስቶ ባለፉት 125 ዓመታት ውስጥ በተካሄዱት 31 ኦሎምፒያዶች ኢትዮጵያ በ13 ተሳትፋለች፡፡ በኦሎምፒክ መድረክ ሁሉንም ሜዳልያዎችን የሰበሰበችው በአትሌቲክስ ስፖርት ብቻ ሲሆን በከፍተኛ የውጤት ታሪካቸው ከሚጠቀሱ 8 አገራት አንዷ ናት። አፍሪካን በመወከል ደግሞ…
Read 1603 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ከኮሮና እግድ በኋላ በመጀመርያ የወዳጅነት ጨዋታቸው በሜዳቸው ተሸንፈዋል፡ • ከ1 ወራት በፊት ለ38ኛ ጊዜ ዋና አሰልጣኝ (ውበቱ አባተ) ተቀጥሮላቸዋል፡፡ • በ33ኛው የአፍሪካና በ22ኛው የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያዎች ተሳታፊ ናቸው፡፡ በፊፋ ወርሃዊ የእግር ኳስ ደረጃና በትራንስፈርማርከት የዋጋ ተመን ከተፎካካሪዎቹ ያንሳሉ፡፡…
Read 1744 times
Published in
ስፖርት አድማስ