ስፖርት አድማስ
የዓለም አትሌሊክስ ማህበር በ2024 እኤአ ላይ የፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ በምታዘጋጀው 32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናን በልዩ ሁኔታ ለማካተት ሃሳብ አቅርቧል፡፡ የዓለም አገር አቋራጭ ሩጫውን በኦሎምፒክ መድረክ በሁለቱም ፆታዎች ድብልቅ እንደዱላ ቅብብል ለማካሄድ የታሰበ ነው፡፡ 2.5 ኪሎሜትርን ሁለት ዙር…
Read 937 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የውድድር አይነቱ በኮሮና ወረርሽኝ ክፉኛ ተመቷል፡፡ የቡድን ልምምድ የቀረባቸው፤ ውድድር የተቋረጠባቸውና ቋሚ ገቢ የሌላቸው የምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው፡፡ ከስፖርቱ እየራቁ ነው፡፡ለምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች የበላይነት የፕሮፌሰር ያኒስ ፒስታሊደስ ማብራርያ በአጭሩበምንግዜም ምርጥ ፈጣን ሰዓቶችና ወቅታዊ ደረጃዎች የኢትዮጵያና የኬንያ የበላይነትየረጅም ርቀት…
Read 924 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የዓለም አትሌቲክስ ማሕበር በትራክ ላይ እንደረጅም ርቀት ከ3ሺ ሜትር በላይ የማወዳደር ፍላጎት የለውም፡፡ 3ሺ ሜትር መሰናክልና 5ሺ ሜትር ከዳይመንድ ሊግ ተሰርዘዋል፤ ለቲቪ ስርጭት አይመቹም በሚል የማያሳምን ሰበብ ነው፡፡ የ ዓለም አ ትሌቲክስ ማሕበር ታሪካዊ ቅ ሌት ቢ ሖንም… ከ70 ዓመታት…
Read 903 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የማገገሚያ እቅዱ በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ በኮሮና ሳቢያ እየደከሙ፤ እየፈረሱ ያሉና አስቸኳይ ድጋፍ ለሚሹ የተዘጋጀ ነው፡፡ በእቅዱ ዝግጅት ላይ የስፖርት ኮሚሽን፤ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፤ የስፖርት ማህበራት፤ የእግር ኳስና የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች፤ ብሄራዊ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ተሳትፈዋል፡፡ በማገገሚያ እቅዱና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ስፖርት አድማስ…
Read 19729 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ስፖርት አድማስ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ ባህሩ ጥላሁን ጋር ያደረገው ልዩ ቃለ ምልልስ፡፡ • የተጨዋቾችን ደሞዝ በሙሉ ለመክፈል ቀነ ገደቡ ሰኔ 30 ያበቃል • ክለቦች ችግር ላይ ናቸው፡፡ እስከ 577 ሚሊዮን ብር የመንግስት ድጋፍ ተጠይቋል፡፡ ከ200ሚሊዮን ብር በላይ…
Read 3341 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ለምርጥ አትሌቶች ድጎማ መሰጠት ተጀምሯል • ዓለም አቀፍ ውድድሮች የተለመደ ድባባቸውን ይቀይራሉ • 13ኛው የቶኪዮ ማራቶን ብቻ ሲካሄድ ፤ 124ኛው የቦስተን፤ 50ኛው የኒውዮርክ፤ 44ኛው የበርሊን ማራቶኖች ተሰርዘዋል ከኮሮና ጋር በተያያዘ በ2020 የውድድር ዘመን በዓለም አትሌቲክስ በተለይ ለረጅም ርቀት አትሌቲክስ…
Read 26187 times
Published in
ስፖርት አድማስ