ስፖርት አድማስ

Saturday, 22 October 2022 17:01

22ኛው የዓለም ዋንጫ በኳታር

Written by
Rate this item
(2 votes)
 አዳዲስ ታሪኮችና ክብረወሰኖች ይመዘገቡበታል፡፡አዲስ አድማስ ከኢትዮጵያ ከተጋበዙት ሚዲያዎች አንዱ ነው፡፡በትንበያ እየተሟሟቀ ነው፡፡ አርጀንቲና፤ ብራዚል፤ ፈረንሳይና ጀርመን ለዋንጫው ተጠብቀዋል፡ ከ5 ቢሊዮን በላይ ተመልካች፤ ከ7 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ22ኛው የዓለም ዋንጫ አንድ ወር የቀረው ሲሆን አዘጋጇ ኳታር በአረቡ ዓለም በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
 በሳምንቱ አጋማሽ ላይ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋ ባደረገው መግለጫ በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ በፈርቀዳጅና የላቀ አስተዋፅኦቸው የሚታወቁት ጋሽ ፍቅሩ ኪዳኔ በ87 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን አስታውቋል፡፡ የስፖርት ማህበሩ በመግለጫው እንደጠቀሰው ጋሽ ፍቅሩ፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ የተመዘገቡ የልብ ደጋፊና ባለታሪክ፣ በስፖርት…
Rate this item
(2 votes)
 በኳታር የሚካሄደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ሊጀመር ከ2 ወራት ያነሰ ግዜ ቀርቷል፡፡ በዓለም ዋንጫው የሚሳተፉ 32 አሰልጣኞች እና የሚያገኙት ዓመታዊ የደሞዝ ክፍያ በማጥናት ደረጃቸውን ይፋ ያደረገው ታዋቂው የስፖርት ፋይናንሻል ጉዳዮች ተንታኝ ፋይናንስ ፉትቦል ነው፡፡ የጀርመን ዋና አሰልጣኝ ሃንስ ዴይተር 6.5 ሚሊዮን…
Rate this item
(2 votes)
ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በሃላፊነት ይዘው እንደሚቀጥሉ ታውቋል፡፡ የብሄራዊ ቡድን ሃላፊነቱን ከሁለት ዓመት በፊት መስከረም 18 ላይ ይዘው የነበሩት አሰልጣኙ በመጀመርያ ስራ ዘመናቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በካሜሮን በተስተናገደው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ይዘው የቀረቡ ሲሆን፤…
Rate this item
(0 votes)
ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጭ ሆኖበታል፡፡ 20 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደሚያስገኝ ይጠበቃል፡፡ ለስምንት ስታድየሞች ግንባታ ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጥቷል፡፡ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ኳታር ይገባሉ ላኢብ ልዩ ምልክት፤ Hayya Hayya ኦፊሴላዊ መዝሙር በኳታር የሚካሄደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ…
Rate this item
(2 votes)
በደቡብ አፍሪካ PSL ሊግ ሁለት ጨዋታዎችን ተቀይሮ በመግባት ለሜመሎዲ ሰንዳውንስ 86 ደቂቃዎችን የተጫወተው አቡበከር ናስር የአገሪቱን ሚዲያዎች ትኩረት ስቧል፡፡የሜመሎዲ ሰንዳወንስ ምክትል አሰልጣኝ ሩላኒ ሞኮዬዋና ስለእሱ በሰጡት አስተያየት በአስደናቂ ተጨዋቾች በመከበቡ በቶሎ ለውጥ ማሳየት ይችላል፡፡ ለሁሉ ነገር አዲስ ተጨዋች ስለሆነ በደቡብ…
Page 8 of 90