ስፖርት አድማስ
ስያሜው ወደ አፍሪካን ፉትቦል ሊግ ሊቀየር ይችላል፡፡ ከ200 እስከ 300 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ይሆንበታል፡፡ ለካፍ አባል አገራት በየዓመቱ 1 ሚሊዮን ዶላር በነፍስ ወከፍ ይከፋፈላል፡፡ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (CAF) ከዓመት በኋላ አዲስ አህጉራዊ የክለቦች ውድድር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ…
Read 15868 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንትና የስራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ነሐሴ 22 ላይ በባህርዳር ከተማ ይካሄዳል። የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴው በሳምንቱ አጋማሽ ላይ 26 ለስራ አስፈጻሚና 3 ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ ዕጩዎችን ዝርዝርም አስታውቋልየእግር ኳስ ፌደሬሽኑን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት በሃላፊነት ለመምራት በሚካሄደው ምርጫ ለፕሬዝዳንትነቱ…
Read 11637 times
Published in
ስፖርት አድማስ
"አትሌቶች ያስመዘገቡት ታሪካዊ ድል በሃገራችን ሰላምና አንድነት ለማስፈን ጉልህ ሚና ይጫወታል፡፡" - በርካታ ኢትዮጵያውያን "ኢትዮጵያ ሁሌ አሸናፊ መሆኗን ያሳያል፤ ላዘኑና ለተከዙ ኢትዮጵያውያን ፈገግታን ያላብሳል" - ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ "ኢትዮጵያን አስቀድማችሁ ከፊት ስላቆማችሁን ደስ ብሎናል" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ • ኦሬጎን…
Read 10610 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓለም ሻምፒዮናው ታሪክ ከፍተኛውን ውጤት ለማስመዝገብ ጫፍ ደርሷል፡፡ በሜዳልያዎች፤ በሪከርዶችና በተለያዩ የውጤት ደረጃዎች ከ48 ሚሊዮን ብር በላይ አግኝቷል፡፡ በአትሌቶቹ ፕሮፌሽናሊዝም ለዓለም ስፖርት ተምሳሌት በሚያደርጉ ሁኔታዎች ገንኖ ወጥቷል፡፡ 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ ነገው እለት ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ቡድን ባለፈው ሳምንት…
Read 10775 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ100 በላይ የኦሬጎን22 ተሳታፊዎች በቪዛ ችግር ተስተጓጉለዋል የዓለም አትሌቲክስ ምክርቤት ከዓለም ሻምፒዮናው ጋር አያይዞ በኦሬጎን ባካሄደው ጉባኤ በ2025 እኤአ ላይ 20ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን እንድታዘጋጅ የጃፓኗን ቶኪዮ ከተማ እንደመረጠ ታውቋል፡፡ ሌላዋ የደቡብ ኤስያ አገር ሲንጋፑር ሻምፒዮናውን የማስተናገድ እ ድል ማ…
Read 461 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Saturday, 16 July 2022 20:17
ወርቁ በጀግኒቷ ለተሰንበት ግደይ ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። እንኳን ደስ አለን!
Written by Administrator
Read 10583 times
Published in
ስፖርት አድማስ