ስፖርት አድማስ
በታንዛኒያው ከ18 እና ከ20 አመት በታች 2ኛ ቀን አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ ከ20 አመት በታች፣ 5,000 ሜ፣ ወንድ፣ ቦኪ ድሪባ፣ ወርቅ፣ አሎሎ ውርወራ፣ ሴት፣ አማረች አለምነህ፣ ወርቅ፣ 5000 ሜ፣ ወንድ፣ በረከት ዘለቀ፣ ብር፣ ከ18 አመት በታች አትሌቶቻችን፣ ጦር ውርወራ፣ ሴት፣ ሩት አሬሮ፣…
Read 10491 times
Published in
ስፖርት አድማስ
●5000 ሜ ወንዶች፣ 2ኛ ሚልኬሳ መንገሻ 13:01.11, 4ኛ ንብረት መላክ 13:12.88, ●5000 ሜ ሴቶች፣ 1ኛ እጅጋዬሁ ታዬ 14:12.98, 2ኛ ለተሰንበት ግደይ 14:24.59, 4ኛ ለምለም ኃይሉ 14:44.73, 6ኛ ፋንቱ ወርቁ 14:47.37, እንኳን ደስ አለን!
Read 576 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አሜሪካ ባለፉት 17 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች በአጠቃላይ 381 ሜዳልያዎች(170 የወርቅ፤ 117 የብር እና 94 የነሐስ) በመሰብሰብ በምንግዜም ከፍተኛ 200 አገራትን የወከሉ ከ2000 በላይ አትሌቶች ይወዳደራሉ፤ ከ3000 በላይ የሚዲያ ባለሙያዎች ከመላው ዓለም ይሳተፉበታል፡፡በአፈታሪክ የሚታወቀው ምስጥራዊ ፍጡር ቢግ ፉት ልዩ ምልክት ሆኗል፡፡ከ9.5…
Read 10466 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ይህ ፅሁፍ በኢትዮጵያ ለሶስተኛ ጊዜ ታሪካዊ ጉብኝቷን የምታደርገውን 22ኛዋን የፊፋን ዓለም ዋንጫና አስደናቂ ታሪኳን ያስተዋውቃል፤ መልካም ንባብ፡፡ በትሬዘጌት አጃቢነት ኢትዮጵያ ውስጥ ለ2 ቀናት ትቆያለችኳታር በምታስተናግደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ለአሸናፊው የምትሸለመው ዋንጫ ለጉብኝትና ከእግር ኳስ አድናቂዎች ጋር ለመገናኘት ወደ ኢትዮጵያ…
Read 9186 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለ67ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በሚካሄደው የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ሪያል ማድሪድ ከሊቨርፑል ተገናኝተዋል፡፡ ሁለቱ ክለቦች በጋራ ለ19 ጊዜያት የአውሮፓ ሻምፒዮን በመሆን ከፍተኛውን ስኬት አስመዝግበዋል፡፡ የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ለ13 ጊዜያት እንዲሁም የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ለ6 ጊዜያት ዋንጫውን ተቀዳጅተዋል፡፡ በ2021 /2022 የአውሮፓ…
Read 12438 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ12 ዓመት ታዳጊና የሞተር ስፖርት ተወዳዳሪ ነውበእናቱ ኢትዮጵያዊና በአባቱ ዩጋንዳዊ ሲሆን የለንደን ከተማ ነዋሪ ነውጆሹዋ በእሱ እድሜ ከሚወዳደሩ በጣት የሚቆጠሩ ጥቁር ታዳጊዎች ታዋቂውና በሽልማት የሚንበሸበሸው ነውበለንደን በበርካታ ታዋቂ መጽሄቶችና ጋዜጦች እንዲሁም የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ብዙ ተጽፎለታል -ተነግሮለታልውድድር የጀመረው እ.ኤ.አ በ2020 ነው፤…
Read 538 times
Published in
ስፖርት አድማስ