ስፖርት አድማስ
በ2011-12 የውድድር ዘመን ለሚቀጥለው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የምድብ ድልድል ወጣ፡፡ በሌላ በኩል የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ ባካሄደው የአውሮፓ ኮከብ ተጨዋች ምርጫን ሊዮኔል ሜሲ ዣቪ ኧርናንዴዝና ክርስትያኖ ሮናልዶን አሸንፎ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ሐሙስ ዕለት በወጣው የሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል…
Read 3464 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ዛሬ የሉሲ ልጆች የለንደን ኦሎምፒክ ጉዟቸውን በ90 ደቂቃ ለማሳጠር ከባናያናዎች ጋር ከሜዳቸው W ይፋለማሉ፡፡ በስዌቶ ግዛት በሚገኘው በኦርናልዶ ስታዲም የሚደረገው ወሳኝ ፍልሚያው ሲሆን ምናልባትም በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኮሚዩኒክሸን ክፍል ከስፍራው በላከልን መግለጫ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ…
Read 2749 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ10ሺ ሜትር በዓለም ሻምፒዮና በመሳተፍ የያዘውን ክብር ለማስጠበቅ እንደወሰነ ታወቀ፡፡ ከሳምንት b|§ በኮርያዋ ከተማ ዳጉ በሚጀመረው በ13ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከአጭር ርቀት እስከ ማራቶን በሚካሄዱ ውድድሮች የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የነበረውን የበላይነት ለማስጠበቅ ከኬንያ፣ ኤርትራ፣ ኡጋንዳ፣ ከአሜሪካና…
Read 4552 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያና ሶማሊያ ጨዋታ ጦርነት፤ ሰላምና ዓለም ዋንጫን ያገናኘ ተባለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓመቱ በዓመቱ መጨረሻና በዓዲሱ ዓመት መግቢያ ላይ 2 ቀሪ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያዎችን የሚያደርግ ሲሆን ለ20ኛው የዓለም ዋንጫ በቅድመ ማጣርያ ከሶማሊያ ጋር መገናኘቱ ትኩረት ሳበ፡፡ በቀሪዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
Read 3906 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በለንደን ኦሎምፒክ አፍሪካን ወክለው የሚሳተፉ ሁለት ብሄራዊ ቡድኖችን ለመለየት ከሳምንት በኋላ ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ እንዲሁም ናይጄርያ ከካሜሮን ይገናኛሉ፡፡ አፍሪካን በመወከል በኦሎምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የሚሳተፉትን 2 ብሄራዊ ቡድኖች ለመለየት በሚደረገው የመጨረሻ ግጥሚያ አራቱ ቡድኖች 4 የደርሶ መልስ ጨዋታዎችን ያደርጋሉ፡፡ የዛሬ…
Read 3933 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአውሮፓ የእግር ኳስ ታላላቅ ሊጎች የ2011-12 የውድድር ዘመን አጀማመር ያማረ አልሆነም በእንግሊዝ በህዝባዊ አመጽ፣ በጣሊያንና በስፔን በተጨዋቾች ማህበራት የስራ ማቆም አድማዎች የየሊጐቹን አጀማመር አቃውሰዋል፡፡ 20ኛ ዓመቱን የያዘው የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ባለፈው ሳምንት ሲጀመር በመላው አገሪቱ ተቀጣጥሎ የነበረው ህዝባዊ አመ እንዳያውከው…
Read 4301 times
Published in
ስፖርት አድማስ