ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የ32ኛው ኦሎምፒያድ 32 ሁኔታዎች 202 ቀናት ቀርተዋል፤ 206 አገራት 11091 አትሌቶች፤12.6 ቢሊዮን ዶላር በጀት፤ 5 አዳዲስ የኦሎምፒክ ስፖርቶች፤5.9 ቢሊዮን ዶላር ገቢ፤ እንግዳ ተቀባይ ሮቦቶች እና ሾፌር አልባ ታክሲዎች ፤ 5ሺ የሱሺ ባሮች፤ ከ27 በላይ ቋንቋዎች የሚተረጉም አፕሊኬሽን፤ በአሮጌ የስልክ ቀፎዎች…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ በማልታ አንደኛ ዲቪዚዮን የሴቶች ሊግ ላይ በከፍተኛ አግቢነት እየተደነቀች ነው፡፡ የ22 ዓመቷ ሎዛ ወደ የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ ቋሚ ዝውውር ካደረገች 4 ወራት ሊሞላት ሲሆን፤ በ7 ጨዋታዎች 17 ግቦችን አስቆጥራለች፡፡ በከንባታዋ ከተማ ዱራሜ ውስጥ የተወለደችው ሎዛ አበራ፤ በኢትዮጵያ…
Rate this item
(5 votes)
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማህበር የ2019 የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ ላይ በ2019 የዓለም ተስፈኛ አትሌት ዘርፍ ላይ 3 የኢትዮጵያ አትሌቶች ከመጨረሻ እጩዎች ውስጥ ተፎካካሪ ሆነው ገብተዋል፡፡ በሴቶች ምድብ በ2019 ተስፈኛ አትሌት እጩ ሆና የቀረበችው ለምለም ሃይሉ ስትሆን በወንዶች ምድብ ደግሞ…
Rate this item
(1 Vote)
• ዋልያዎቹ 600 ሺ ዩሮ ዝሆኖቹ 185.93 ሚሊዮን ዩሮ • አንድ ዋልያ በአማካይ 26ሺ ዩሮ አንድ ዝሆን በአማካይ 8.45 ሚሊዮን ዩሮ • 2 ፕሮፌሽናል ዋልያዎች 22 ፕሮፌሽናል ዝሆኖች በ2021 እኤአ ላይ ካሜሮን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚካሄደው የምድብ ማጣርያ ዋልያዎቹ…
Rate this item
(2 votes)
 • የ10 ኪ.ሜ. ሩጫው ተሳታፊዎች ብዛት 564 ,890 ይደርሳል • ከ400 በላይ የክለብ አትሌቶች፤ ከ500 በላይ የውጭ አገር ተሳታፊዎች ከ20 የተለያዩ አገራት • በገቢ ማሰባሰብ 2 ሚሊዮን ብር ታቅዶ ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ • ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ •…
Rate this item
(1 Vote)
ሮናልዶ ሊውስ ናዛሪዮ ዴሊማ ሮናልዶ ሊውስ ናዛሪዮ ዴሊማ 43ኛ ዓመቱን ከወር በፊት ነው፡፡ በብራዚል ዋና ከተማ ሪዮ ዲጄኔሮ የተወለደውን ሮናልዶ፤ የዓለም የእግር ኳስ አፍቃሪ ሊዘነጋው አይችልም፡፡ ፖርቱጋላዊው ክርስትያኖ ሮናልዶ በአሁኑ ዘመን ገንኖ መውጣቱ የትልቁ ሮናልዶን የላቀ ታሪክ ያደበዘዘው ቢመስልም፡፡ ከምንግዜም…
Page 12 of 82