ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
“ሽልማታችን የኢትዮጵያ ነው” - ዳግማዊት አማረ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ The Challenge Awards ላይ በጎዳና ላይ ሩጫ ዝግጅት ዘርፍ በአለም ቀዳሚ ሆኖ በመመረጥ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል፡፡ ሰሞኑን ይህን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የተገኘው ሽልማት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ከአለማችን ስኬታማ የውድድር አዘጋጆች ጎራ…
Rate this item
(1 Vote)
• በሁለተኛ ሙከራው ቪዬና ላይ ይሮጣል፤ ከባለፈው ሙከራ በ26 ሰከንዶች መፍጠን ይኖርበታል፡፡ • 41 አሯሯጮች ተመድበዋል፤ ውሃና ኤነርጂ መጠጥ በብስክሌት ይቀርብለታል፤ ፊት ለፊት መንገዱን እያበራለት የሚሄድ መኪናም አለ፡፡ • ‹‹…ጨረቃን እንደረገጠው የመጀመርያ ሰው መሆን ነው ›› • በዓመት ከ300 ቀናት…
Rate this item
(4 votes)
• በአገር ውስጥ ከፍተኛ ህክምና ለአንድ ወር ይቆያል፤ የውጭ ህክምና ሊያደርግም ይችላል ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ እና ሁለገብ የሚዲያ ባለሙያ ምስጋናው ታደሰ በእግሩ ላይ ያጋጠመውን ከፍተኛ ህመም ለመታከም የኢትዮጵያውያንን ድጋፍ እየጠየቀ ነው፡፡ ምስጋናው ታደሰ ለስፖርት አድማስ እንደተናገረው በሚቀጥለው አንድ ወር ለሚከታተለው…
Rate this item
(4 votes)
 • የኳታር መሰናዶ 5 ዓመታትን ፈጅቷል፡፡ ከ30ሺ በላይ እንግዶች ከዓለም ዙርያ ትቀበላለች፡፡ • የሰዓታት ለውጥ በውድድሮች ላይ ይኖራል፤ በተለይ ማራቶን በሌሊት መካሄዱ ይጠቀሳል • ለኢትዮጵያ ግምት የተሰጠው በ10ሺ፤ በ5ሺ ሜትር፤ በማራቶን እንዲሁም በ3ሺ ሜትር መሰናክል ነው፡፡ • በትራክ ኤንድ ፊልድ…
Saturday, 14 September 2019 10:29

ቀነኒሳና ማራቶን ልዕልቷ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 • ‹‹የዓለም ማራቶን ሪከርድን ከኬንያውያን የሚነጥቁት ኢትዮጵያውያን ናቸው›› - ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች • ‹‹ቀነኒሳ በማራቶን ዝግጅቱ፤ ስልጠና፤አመጋገቡ አኗኗሩ ላይ ስር ነቀል ለውጥ አድርጓል፡፡›› - NN Running Team • ‹‹ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች መግባት ጨረቃን እንደመርገጥ ነው…›› - ኤሊውድ ኪፕቾጌ 46ኛው…
Rate this item
(8 votes)
የጥናት አቅራቢው ደብዳቤ ለዝግጅት ክፍሉ እንደመግቢያ …በሁሉም ዘንድ እንደሚታወቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ1ኛው እስከ 12ኛው የአፍሪካ የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ድረስ በስፖርቱ ትልቅ ስምና ዝና ነበራት:: ነገር ግን ከዚያ ወርቃማ ዘመን በኋላ እስከ አሁን የእግር ኳስ ስፖርት ደረጃችን መቀነስ ከዓመት ወደ…