ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
ውድድሩን የምናደርገው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መሰረት የተጣለበትን አንደኛ ዓመት ለማክበር የተዘጋጀ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ስታድዬም በቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ከሚደረገው ጨዋታ ጋር በተያያዘ የከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ቡድን ከአፍሪካ ዲፕሎማቶች ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ምን ተሰማዎት? የህዳሴ ግንባታ ከተጀመረ…
Rate this item
(2 votes)
ሊዮኔል ሜሲ የዓለም እግር ኳስ ንጉስ ወይንስ መሲህ በሚል አጀንዳ ከፍተኛ ክርክር እየተፈጠረ ነው፡፡ ገና በ24 ዓመቱ በአዳዲስ ታሪኮችና የውጤት ሪኮርዶች ስሙ በመጠቀስ ላይ የሚገኘው ሊዮኔል ሜሲ ከስፖርቱ የምንጊዜም ምርጦች ፔሌና ማራዶና ጋር መነፃፀሩም ቀጥሏል፡፡ከሳምንት በፊት ባርሴሎና የጀርመኑን ክለብ ባየር…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በኋላ በሜዳቸው ትልልቆቹን የሰሜን አፍሪካ ክለቦች የሚያስተናግዱት ኢትዮጵያ ቡና እና ቅ/ጊዮርጊስ ዝግጅታቸው የሚረያረካ አልሆነም፡፡ በሊግ ጨዋታዎች ተስተካይ ፕሮግራም መደራረብና የአቋም መፈተሻ የወዳጅነት ጨዋታዎች አለማድረጋቸው ይጎዳቸዋል፡፡በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ አዲስ አበባ የሚጫወቱት አልአሃሊና ክለብ አፍሪካን ለግጥሚያው…
Rate this item
(0 votes)
ከወር በኋላ የሚካሄዱት የቦስተንና የለንደን ማራቶኖች የኦሎምፒክ ሚኒማን ለማሟላት ከፍተኛ ፉክክር እንደሚታይባቸው ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያና የኬንያ ምርጥ ማራቶኒስቶችን የሚያገናኙት ሁለቱ ማራቶኖች በ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ለሜዳልያ የሚጠበቁ አትሌቶች ፍንጭ እንደሚሰጥም ተገምቷል፡፡ የቦስተን ማራቶን ከወር በኋላ ሲካሄድ በሳምንቱ የለንደን ማራቶን ይቀጥላል፡፡በቦስተን ማራቶን ለሚያሸንፉ…
Rate this item
(0 votes)
ለሉሲዎች የደረት መከለካያ ትጥቅ ተሰጠ የብሄራዊ ቡድን ተጨዋች የነበረችውን ብዙአየሁ ጀምበሩ ለመርዳት የሚደረገው ጥረት ቢቀጥልም ተጨዋቿ ሙሉ ለሙሉ ለመዳን የውጭ ህክምና ከ2 ወር ባነሰ ጊዜ ባገኝ ጥሩ ነው ስትል ለስፖርት አድማስ ተናገረች፡፡ ብዙአየሁ ለብሄራዊ ቡድን እየተጫወተች በልምምድ ላይ በሁለቱ ጉልበቶቿ…
Rate this item
(0 votes)
9ኛው ቅድሚያ ለሴቶች የጐዳና የ5 ኪ.ሜ ሩጫ በነገው ዕለት ሲካሄድ 9ሺ ሴቶችን ሊያሳትፍ ነው፡፡ ሩጫው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ከዋናው የ10ኪ.ሜ የጐዶና ላይ ሩጫ ቀጥሎ ከፍተኛ ስኬት የታየበት ነው ፡፡ በሌላ በኩል በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የዝግጅት አስተባባሪ የሆነችው ወይዘሪት…