ስፖርት አድማስ
ብሄራዊ ቡድኑ ከጅምሩ አጣብቂኝ ገብቷል በአፍሪካ ሁለት የክለብ ውድድሮች ቅድመ ማጣርያ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ሊያደርጉ ነው፡፡ ከሜዳቸው ውጭ ከሳምንት በፊት የተጫወቱት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የመልስ ጨዋታቸውን በደጋፊዎቻቸው ፊት ሲያደርጉ…
Read 1798 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የእንግሊዝ ክለቦች በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የነበራቸው የበላይነት በዘንድሮው የውድድር ዘመን እንዳበቃለት ተረጋግጧል፡፡ ማንችስተርን የወከሉት ሲቲ እና ዩናይትድ ከአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ማጣርያ ውጭ ሁነዋል፡፡ በዩሮፓ ሊግ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸው ሩብ ፍጻሜ ገብተዋል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ በሻምፒዮንስ ሊጉ ሁለት የለንደን ክለቦች በጣሊያን…
Read 2422 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በቀጣይ ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድዬም ብሄራዊ ቡድኑና ክለቦች በሚያደርጓቸው 3 የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ሊደምቅ ነው፡፡ 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ማጣሪያ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተፈጠረው የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መደራረብ በተጨዋቾች ምርጫ ችግር ውስጥ ቢገባም በሜዳው ከቤኒን ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ…
Read 2308 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፈርንናንዶ ቶሬስ በ12 ወራት የስታምፎርድ ብሪጅ ቆይታው በሁሉም ውድድሮች በ34 ጨዋታዎቸ 5 ጎል ብቻ ማግባቱ ትራጄዲ ተባለ፡፡ በዓመት 10 ሚሊዮን ፓውንድ ደሞዝ በቼልሲ የሚከፈለው ቶሬስ በክፍያ ከሚቀራረባቸው ሜሲ እና ሮናልዶ ጋር በንፅፅር ሲታይ የምንግዘም አክሳሪ ተጨዋች ሆኗል፡፡ በሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ…
Read 2334 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በነገው የካርሊንግ ካፕ ፍፃሜ ሊቨርፑል ከካርዲፍ ሲቲ ሲገናኙ ያለፈውን 6 የውድድር ዘመን ያለዋንጫ የቆየው ሊቨርፑል ለድሉ ቅድሚያ ግምት ወሰደ፡፡ የአንፊልዱ ክለብ ለዋንጫ የደረሰው ቼልሲንና ማን ሲቲን ጥሎ በማለፉ ሲሆን ለተጋጣሚው ካርዲፍ ሲቲ ባለው ወቅታዊ አቋም ከባድ ተቀናቃኝ ያደርገዋል፡፡ ኬኒ ዳግሊሽ…
Read 3463 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፕሪሚዬር ሊግ፤ ላሊጋ፤ ቦንደስ ሊጋ፤ ሴሪኤ ...ሊግ 1 አውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጐች የ2012 -13 የውድድር ዘመን ተጋምሦ ያለፈ ሲሆን በየሊጉ ሻምፒዮኖች በቀረቡ ዋንጫዎች ከ1 በላይ ክለቦች ተናንቀውበታል፡፡ አምስቱ ታላላቅ ሊጐች ባላቸው የዋጋ ግጭት፤ በገቢ አቅማቸው እና በሌሎችም መስፈርቶች መነፃፀራቸው ቀጥሏል፡፡ …
Read 3913 times
Published in
ስፖርት አድማስ