ስፖርት አድማስ
የእንግሊዝ እግር ኳስ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ሁለት አስገራሚ የውዝግብ ድራማዎች አስተናገደ፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ፋብዮ ካፔሎ ከ4 ዓመታት በኋላ ከሃላፊነታቸው ራሳቸውን በማንሳት መልቀቂያ ሲያስገቡ፤ምትካቸው ለመሆን በዋና እጩነት የቀረቡት የቶትንሃም ሆትስፐርሱ አሰልጣኝ ሃሪ ሬድናፕ ከ8 ሰዓታት በፊት በለንደን ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት…
Read 2698 times
Published in
ስፖርት አድማስ
28ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ሲገባደድ ለፍፃሜ ጨዋታ ለሻምፒዮናነት ቅድሚያ ግምት የተሰጣት አይቬሪኮስትና ምንም ያልተጠበቀችውን ዛምቢያ አገናኘ፡፡ ዛሬ ለደረጃ ጋና እና ማሊ ይጫወታሉ፡፡ ዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫው 5 ያህል የአህጉሪቱን ሃያል ብሄራዊ ቡድኖች ባለማሳተፉ ቀዝቃዛ ይሆናል ተብሎ ነበረ ይሁንና የ2 አዘጋጅ አገራትን…
Read 1990 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በፕሪሚዬር ሊግ ታሪክ እኩል 19 ግዜ ሻምፒዮን በመሆን ከፍተኛውን የውጤት ክብረወሰን ያያዙት ማን ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ዛሬ በኦልድትራፎርድ ሲገናኙ የኤቭራና ሱዋሬዝ ፀብ እንዳያገረሽ ተሰጋ፡፡ አሰልጣኝ ኬን ዳግሊሽ ከቅጣቱ በኋላ ለሱዋሬዝ ድጋፋቸውን ሲገልፁ ፈርጊ በበኩላቸው ፀቡ በዛሬው የኦልድትራፎርድ ጨዋታ ዳግም ያጋጥማል…
Read 2123 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በሱልልታ የተገነባው ያያ የስፖርት መንደር መንደር ባለፈው ሳምንት በይፋ ስራ የጀመረ ሲሆን በለንደን ኦሎምፒክ ተሳታፊ ለሚሆነው የኢትዮጵያ ቡድን አትሌቶች ነፃ አገልገሎት ለመስጠት ቃል ገባ፡፡ የስፖርት መንደሩ ስራ መጀመሩን በይፋ ባሳወቀበት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተገኘው ሃይሌ ገብረስላሴ የስፖርት መንደሩን መገንባት ፈርቀዳጅ…
Read 2133 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሩብ ፍፃሜ ዛሬ ይጀመራል የሽልማቱ ማነስ አነጋጋሪ ሆኗል ለአውሮፓ ደላሎች የመመልመልያ መድረክ ነው ሱዳን ሴካፋን እንድታነቃቃ አድርጓል የ28ኛው አፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ዛሬ ሲጀመር ዛምቢያ ፤ኮትዲቯር፤ ጋቦንና ጋና በምድብ ማጣርያው ባሳዩት ጠንካራ አቋም ለዋንጫው ከፍተኛ ግምት ሲወስዱ ቀሪዎቹ አራት ቡድኖች …
Read 2486 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ2 የውድድር ዘመናት በፊት በአለማችን ከፍተኛው የአሰልጣኝ ደሞዝ 12 ሚሊዮን ዶላር በማግኘት ሪያል ማድሪድን ማሰልጠን የጀመሩት ጆሴ ሞውሪንሆ በቀጣይ የውድድር ዘመን ከክለቡ ጋር መቀጠላቸው አጠያያቂ ሆነ፡፡ ሪያል ማድሪድ ሞውሪንሆን ለመተካት የአርሰናሉን አርሴን ቬንገርና የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆአኪም ሎውን ዋናዎቹ…
Read 1941 times
Published in
ስፖርት አድማስ