ስፖርት አድማስ

Saturday, 02 May 2020 12:00

በኮሮና ወረርሽኝ

Written by
Rate this item
(2 votes)
• ከ23ሺ በላይ የስፖርት ውድድሮች ተሰርዘዋል • 32ኛውን ኦሎምፒያድ በድጋሚ ማሸጋሸግ አይቻልም፤ መሰረዝ እንጅ • ከውድድሮች የሚገኝ ከ62 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ታጥቷል • ትልልቅ የስፖርትሐ ውድድሮች ለመንፈቅና ለዓመት ተሸጋሽገዋል • የአውሮፓ ሊጎች መጨረሻቸውን ለመወሰን 25 ቀናት ይቀራቸዋል • የዓለም…
Saturday, 18 April 2020 14:45

በኮቪድ-19 ሳቢያ

Written by
Rate this item
(0 votes)
- በዓለም የስፖርት ኢንዱስትሪ የሚንቀሳቀሰው መዋዕለ ንዋይ በ200 ቢሊዮን ዶላር ይቀንሳል፡፡ - ከ75 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ስፖርት ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ መግባቱ ነው፡፡ - የአውሮፓ ታላላቅ ሊጐች በአጭር ጊዜ ውስጥ በዝግ ስታዲዬም የውድድር ዘመናቸውን መቀጠል አለባቸው - ከፍተኛ ገቢ…
Rate this item
(1 Vote)
• ኦሎምፒክ የተራዘመው ከ124 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው • የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውዝግባቸውን ለመፍታት ተጨማሪ ጊዜ አግኝተዋል • ጃፓን 6 ቢሊዮን ዶላር ከወዲሁ ከስራለች፤ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ 2.5 ትሪሊዮን ዶላር ገቢ ያጣል በመላው ዓለም ከ200 አገራት በላይ የተዛመተው…
Rate this item
(0 votes)
- ከመጋቢት 9 ጀምሮ ወደ ስፖርተኞች ካምፕ/ አምባሣደር ሆቴል ኦሎምፒያኖች እንዲገቡ ጥሪ ተደርጓል - አትሌቶቻችንን በድል እንደምንቀበል በድል መሸኘት አለብን - የተከበሩ አባዱላ ገመዳ - በቶኪዮ ኦሎምፒክ ተዘጋጅተን ነው መቅረት እንጂ ተዘናግተን መቅረት የለብንም- ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ (የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት)…
Rate this item
(0 votes)
 ጃማይካዊቷ የሬጌ ድምፃዊ፣ ገጣሚ፣ የዜማ ደራሲና የዩጋ አሰልጣኝ ጃናይን ካኒንግሃም በትናንትናው ዕለት በማሪዮት ኤክሲክዩቲቭ አፓርትመንትስ ‹‹ዮጋን በደብ›› Yoga on Dub በኢትዮጵያ አስተዋውቃለች፡፡ ከ50 በላይ የዮጋ ስፖርተኞችን ያሳተፈው የትውውቅ መርሐግብሩን ለሁለት ሰዓታት በልዩ የአሰለጣጠን ትኩረት የመራችው ጃህ9 ስትሆን ከክሁል ሆሊስቲክ ማዕከል…
Saturday, 15 February 2020 11:27

የኦሎምፒክ ችቦና ኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በ13 ኦሎምፒያዶች 54 ሜዳልያዎች (22 የወርቅ፣ 11 የብርና 21 የነሐስ ሜዳልያዎች) 54 የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ሜዳልያዎች• 22 የወርቅ፣ 11 የብር እና 21 የነሐስ ሜዳሊያዎች ናቸው፡፡ የተቀሩት ውጤቶች 4ኛ ደረጃዎች 17 ጊዜ፤ 5ኛ ደረጃዎች 8 ጊዜ፣ 6ኛ ደረጃዎች 11 ጊዜ፣ 7ኛ ደረጃዎች…