Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ለንደን ከምታስተናግደው 30ኛው ኦሎምፒያድ መጀመር 6 ወራት ቀደም ብሎ ለታላላቆቹ የኢትዮጵያ አትሌቶች ሃይሌ ገብረስላሴ፤ ቀነኒሳ በቀለና እና ጥሩነሽ ዲባባ የዓለም መገናኛ ብዙሃናት ኦሎምፒኩ ከሚናፍቃቸው ኦሎምፒያኖች ተርታ በመጥቀስ እየዘገቡ ቢሆንም ለኢትዮጵያ የሜዳልያ ዕድል የተሰጠው ግምት ማነሱ እንደሆኑ ታወቀ፡፡ ከ2 ወር በፊት…
Rate this item
(0 votes)
ፊፋ በሚያዘጋጀው የ2011 የዓለም እግር ኳስ ኮከቦች ምርጫ ላይ ባለፈው ዓመት ምንም ተሳትፎ ያልነበራት ኢትዮጵያ ዘንድሮ ንቁ ተሳትፎ ማድረጓ ታወቀ፡፡ የዓለም እግር ኳስ ኮከቦችን ለመምረጥ ከዓለም ዙሪያ ከተሰበሰበው ድምጽ የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋናአሰልጣኞችና አምበሎች እንዲሁም ሁለት የግል…
Rate this item
(0 votes)
ለ28ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ሻምፒዮን ይፈጠራልከ2 ሳምንት በኋላ በጋቦንና ኢኪቶሪያል ጊኒ የሚዘጋጀው 28ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ሻምፒዮን እንደሚያሳይ ተገመተ፡፡ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ የአህጉሪቱ ታላላቅ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድኖች አለመገኘታቸው አንድ ልዩ ገፅታ ሲሆን ለፍፃሜው ማለፍ ከቻሉት 16 አገራት 5 ብቻ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በለንደን በሚደረገው 30ኛው ኦሎምፒያድ ላይ ኢትዮጵያ በሚኖራት ተሳትፎ የሚመዘገበውን ውጤት ከአራት አመት በፊት ቤጂንግ ከተገኘው በ40 በመቶ የማሳደግ ዓላማ እንዳለው ገለፀ፡፡ አጠቃላይ ዝግጅቱን ከ1 ዓመሩን ያስታወቀው ኮሚቴው በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን 60 አሰልጣኞችና ሌሎች ባለሙያዎች እንዲሁም በለንደን ኦሎምፒክ…
Rate this item
(0 votes)
ዓለም አቀፍ የስፖርት እንቅስቃሴ በሚቀጥሉት 4 ዓመታት በእድገት መቀጠሉ የማይቀር ቢሆንም የታላላቅ መድረኮች አዘጋጆች በውድድርና መዝናኛ መካከል ያለውን ድንበር መለየት እንደሚቸግራቸው በፕራይስዎተርሃውስ ኩፐርስ የተሰራ ሪፖርት አመለከተ፡፡ በሚቀጥሉት 4 ዓመታት ከዓለም ስፖርት እንቅስቃሴ የሚገኘው አጠቃላይ ገቢ 145.3 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ የገመተው…
Rate this item
(0 votes)
ከወራት በፊት በተካሄደው 61ኛው የፊፋ ኮንግረስ ላይ የፊፋን ቋሚ ኮሚቴ እንደገና ለማቋቋም በተላለፈው ውሳኔ በተያያዘ እያንዳንዱ አባል ሀገርተወካይ እንዲኖረው ኮንግረሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ወደ ተግባር ሲሸጋገር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ሳህሉ ገ/ወልድ የፊፋ ስትራቴጂክ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ…