ስፖርት አድማስ
ለሉሲዎች የደረት መከለካያ ትጥቅ ተሰጠ የብሄራዊ ቡድን ተጨዋች የነበረችውን ብዙአየሁ ጀምበሩ ለመርዳት የሚደረገው ጥረት ቢቀጥልም ተጨዋቿ ሙሉ ለሙሉ ለመዳን የውጭ ህክምና ከ2 ወር ባነሰ ጊዜ ባገኝ ጥሩ ነው ስትል ለስፖርት አድማስ ተናገረች፡፡ ብዙአየሁ ለብሄራዊ ቡድን እየተጫወተች በልምምድ ላይ በሁለቱ ጉልበቶቿ…
Read 2750 times
Published in
ስፖርት አድማስ
9ኛው ቅድሚያ ለሴቶች የጐዳና የ5 ኪ.ሜ ሩጫ በነገው ዕለት ሲካሄድ 9ሺ ሴቶችን ሊያሳትፍ ነው፡፡ ሩጫው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ከዋናው የ10ኪ.ሜ የጐዶና ላይ ሩጫ ቀጥሎ ከፍተኛ ስኬት የታየበት ነው ፡፡ በሌላ በኩል በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የዝግጅት አስተባባሪ የሆነችው ወይዘሪት…
Read 2133 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግና በኮንፌደሬሽን ካፕ የመጀመርያ ዙር ማጣርያ ከሰሜን አፍሪካ ክለቦች የሚያደርጉትን ከባድ ፍጥጫ ከ2 ሳምንት በኋላ በሜዳቸው እንደሚጀምሩ ታወቀ፡፡ ከሳምንት በፊት በቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታዎቻቸውን በሜዳቸው ያደረጉት ሁለቱ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ የግብ ልዩነት…
Read 2047 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከሳምንት በፊት አንድሬስ ቪአስ ቦአስን ያሰናበተው ቼልሲ ለክለቡ የሚመጥን ብቁ አሰልጣኝ ለማግኘት እንደሚቸገር የተለያዩ መረጃዎች ገለፁ፡፡ የፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች ማህበር የቼልሲ አሰልጣኞችን የማባረር አባዜ አሳፋሪ ብሎታል፡፡ ከፖርቱጋሉ ክለብ ፖርቶ ጋር በአንድ የውድድር ዘመን የአውሮፓ ማህበረሰብ ዋንጫን ጀምሮ 3 የዋንጫ ክብሮችን…
Read 3667 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ8 ዓመት በፊት ኦሎምፒክን ለማዘጋጀት የስፔኗ ባርሴሎና፤ የጣሊያኗ ሮም እና የእንግሊዟ ለንደን ሲፎካከሩ ኃይሌ ገብረስላሴ ከሶስቱ ከተሞች ለየትኛው ድጋፍ ትሰጣለህ ተብሎ ከአዲስ አድማስ ተጠይቆ ነበር፡፡ ምላሹን የሰጠው ኦሎምፒክ ለለንደን ይገባታል ብሎ ነበር፡፡ እነሆ የለንደን ከተማ 30ኛው ኦሎምፒያድን የማስተናገድ እድል አግኝታ…
Read 2049 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና በአራት የአፍሪካ ውድድሮች የመሳተፍ እድል አግኝቷል በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ በ1985 የኢትየጵያ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ በ1990 ተሳትፏል፡፡ በዚህ እስከ አሁንም ብቸኛ ሆኖ በተመዘገበለት ተሳትፎው እስከ ሁለተኛ ዙር ለመዝለቅ የተሻለ እንቅስቃሴ አድርጓል፡፡ በመጀመሪያው የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታው ሴይንት ማይክል…
Read 3008 times
Published in
ስፖርት አድማስ