ስፖርት አድማስ
ታላቁ ሩጫ ከኮካ ኮላ በመተባበር ያዘጋጀው የ7 ኪ.ሜ ተከታታይ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ከሳምንት በፊት በተሳካ ሁኔታ መጀመሩን አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ውድድሮች በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ለሰአት መቆጣጣርያ የሚሆን ቺፕ በተገጠመላቸው የመሮጫ ጫማዎች ውድድሩ ተካሂዷል፡፡ 1ኛው የኮካኮላ ሲሬዬስ የ7 ኪሎሜትር…
Read 2988 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ደሞዝ አድጓል፤ የተጨዋች 3ሺ የአሰልጣኝ 20ሺ ብር-ክለቦች በፊፋ ደንብ መገደድ ይጀምራሉ-የፊርማ ሂሳብ ለአሰልጣኝ እስከ 200ሺ ለተጨዋች እስከ 00ሺ ብር እየታሰበ ነው-ፌደሬሽኑ የዳታ ቤዝ ማሽን ይገጥማልበኢትዮጵያ እግር ኳስ ቀጣይ የውድድር ዘመን በተጨዋቾች ዝውውር ገበያ በደሞዝ ክፍያ፤ በክለቦች አደረጃጀትና በፌደሬሽን አንዳንድ አሰራሮች…
Read 3730 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በሞዛምቢክ ዋና ከተማ ማፑቶ እየተካሄደ የቆየው 10ኛው ኦል አፍሪካ ጌምስ ነገ የሚገባደድ ሲሆን በአትሌቲክስ ውድደሮች የኬንያውያን የበላይነትን ኢትዮጵያውያን በመቀናቀን ከዳጉ የዓለም ሻምፒዮና የላቀ ስኬት አስመዘገቡ፡፡ እስከ ሐሙስ በተደረጉ ውድድሮች የኢትዮጵያ አትሌቶች 4 የወርቅ፤ 5 ብርና 3 የነሐስ ሜዳልያዎች አግኝተዋል፡፡ በተለይ…
Read 6026 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች የውድድር ዘመኑ ከተጀመረ 1 ወር ሲሞላው ሲአይኢኤስÂ ራኒንግ ቦል የተባሉ ሁለት ተቋማት በትብብር ባካሄዱት ጥናት በእንግሊዝ ቼልሲ፤ በስፔን ባርሴሎና፤ በጀርመን ባየር ሙኒክ እንዲሁም በፈረንሳይ ፓሪስ ሴንትዠርመን የሻምፒዮናነት እድል እንዳላቸው ገመቱ፡፡ በተቋማቱ የሚገኙ ተመራማሪዎች ይህን በጥናት ላይ…
Read 3695 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2012 ኢኳቶርያል ጊኒና ጋቦን ወደ የሚያዘጋጁት የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሲደረግ በቆየው ዓመት የፈጀ የማጣርያ ውድድር በምድብ 2 ያለችው ኢትዮጵያ በ5ኛው ዙር ወደቀች፡፡ ከወር በሚደረጉ የመጨረሻ ዙር ግጥሚያዎች ማጣርያው ሲገባደድ በታላላቅ ቡድኖች የሞት ሽረት ትግል ይታይበታል፡፡
Read 2936 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኃይሌ ከሁለት ሳምንት በፊት በስፔን የፕሪንስ ኦስትዋሬስ የስፖርት ሽልማትን የምንግዜም የረጅም ርቀት ሯጭ ተብሎ ተሸለመ፡፡ ሽልማቱን የወሰኑለት ዳኞች መግለጫ ለሁለት አስር ዓመታት በሚከፈለው መስእዋትነትና ራሱን ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረት ለዓለም ተምሳሌት ነው ብለው ኃይሌ አድንቀውታል፡፡ ሽልማቱ ዲፕሎማ፤ ልዩ የመታሰቢያ የዋንጫ ቅርና…
Read 2240 times
Published in
ስፖርት አድማስ