ስፖርት አድማስ
ከ200 ሚሊዮን በላይ የቲቪ ተመልካች እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢከ100 ዓመታት በላይ የደርቢ ታሪክሪያል ማድሪድ ከባርሴሎና ዛሬ እኩለ ሌሊት በሳንቲያጎ በርናባኦ ሲገናኙ አስደናቂ ፉክክር እንደሚያሳዩ ተጠበቀ፡፡ ሁለቱ ክለቦች በላሊጋው በ3 ነጥብ ልዩነት አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ይዘው የሚገናኙ ይሆናል፡፡ በጨዋታው ባርሴሎና…
Read 6471 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለታላላቅ የአውሮፓ ክለቦች የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ ድል ከገቢው በላቀ ሁኔታ እንደማያጓጓቸው ታወቀ፡፡ ትልልቆቹ ክለቦች በምድብ ማጣርያው የሚኖራቸው ተሳትፎ የሚያስገኘው ገቢ ላይ ማነጣጠራቸውን የገለፁ ዘገባዎች በጥሎ ማለፉ ምእራፍ ከመቀጠል ይልቅ በየሊጋቸው ለሚያደርጉት የሻምፒዮናነት ትኩረት የመስጣት አዝማሚያ እየታየባቸው መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡ የውድድር…
Read 2878 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከመንፈቅ በኋላ ፖላንድና ዩክሬን ለሚያስተናግዱት የአውሮፓ ዋንጫ ላለፉት 16 ቡድኖች ትናንት የምድብ ድልድል ወጣ፡፡በዩሮ 2012 የሚካፈሉት 16 ብሄራዊ ቡድኖች አዘጋጆቹን ፖላንድና ዩክሬን ጨምሮ ክሮሽያ፣ ቼክ ሪፖብሊክ፣ ዴንማርክ ፣እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ግሪክ ፣ታሊያን ፣ሆላንድ ፣ፖርቱጋል ፣ሪፖብሊክ ኦፍ አየርላንድ፣ ራሽያና ስዊድን ናቸው፡፡ ያለፈው…
Read 3268 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በታንዛኒያ እየተካሄደ ባለው 35ኛው ሴካፋ ታስከር ሲኒዬር ቻሌንጅ ካፕ ላይ በምስራቅ አፍሪካ መገናኛ ብዙሐናት ለዋንጫ ግምት ተሰጥቶት የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድብ ማጣሪያው ተሰናበተ፡፡ ትናንት በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ከማላዊ ጋር የተገናኘው ብሔራዊ ቡድኑ 1ለ1 አቻ መለያየቱ ለመውደቁ ምክንያት ሆኗል፡፡ በሻምፒዮናው…
Read 3613 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ2011 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር ዛሬ በህፃናት የ2 ኪሎ ሜትር ሩጫ ተጀምሮ በነገው እለት 36ሺ ሯጮችን በሚያሳትፈው የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ አበባን ሊያደምቅ ነው፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ለህፃናት እንሩጥ በሚል መርህ…
Read 4131 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያ ቡና በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ በደርሶ መልስ ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 አሸንፎ ዋንጫውን ቢወስድም በአዲስ አበባ ስታድዬም የታየው ስርአት አልበኝነት አሳሳቢ ሆነ፡፡ ጨዋታን ዳኛ ይረብሻል የሚባለው የውዝግብ ስሜት የነገሰበት ይህ የአሸናፊዎች አሸናፊ ትንቅንቅ በስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ተተችቷል፡፡ በ2004 የፕሪሚዬር ሊግ…
Read 2800 times
Published in
ስፖርት አድማስ