ስፖርት አድማስ
“ሄሎ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ፊልም ላይ ውይይት እንደሚያደርግ “ሲኔ ክለብ ደአዲስ” አስታወቀ፡፡ ውይይቱ የሚቀርበው ማክሰኞ ማምሻውን ፒያሳ አትክልት ተራ አካባቢ በሚገኘው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ ነው፡፡
Read 2356 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ላለፉት አምስት አመታት በአክሱም ፒክቸርስ እየተዘጋጀ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ሲደመጥ የቆየው “ኢትዮፒካ ሊንክ” የመዝናኛና መረጃ ዝግጅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በቀረበበት ቅሬታዎች ምክንያት ተዘጋ። ዝግጅቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዜና መዋዕል ለአድማጮች…
Read 3196 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በባህል ላይ ያተኮረው እና አዚዶልፕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ያሰራው “ጢባጢቤ” የተሰኘ የዳንስ ድራማ ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ፊልሙ በ7D እና 5D ካሜራ የተቀረፀ ነው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀውን ፊልም ፅፋ ያዘጋጀችው ቅድስት ይልማ ስትሆን…
Read 2898 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ64ኛው የኤሚ አዋርድ ትልልቅ ተዋናዮች ለሽልማት መብቃታቸውን ሮይተርስ ገለፀ፡፡ በኤቢሲ ቻናል የተላለፈውን የሽልማት ስነስርዓት 21.9 ሚሊዮን አሜሪካዊያን ተከታትለውታል፡፡ ለኤሚ ሽልማት ከበቁ ታዋቂ ተዋናዮች መካከል ኬቨን ኮስትነር፣ ኦስተን ኩቸር እና ጁሊያኔ ይገኙበታል፡፡ የኤሚ አዋርድ ለቴሌቭዥን መዝናኛ ኢንዱስትሪው የላቀ ብቃት ለሰጡ ባለሙያዎችና…
Read 2672 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ24 ዓመት በፊት ለንባብ ባበቃው “ሳታኒክ ቨርሰስ” የተባለ መጽሐፉ “ፋታዋ” (የሞት ቅጣት) የታወጀበት ደራሲ ሳልማን ሩሽዲ ዛሬም እንደሚፈለግ ዋሽንግተን ፖስት ገለጸ፡፡ ሰልማን ከግድያ በመሸሸግ ስላሳለፈው ህይወት ሰሞኑን አዲስ መጽሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ ባለፈው ሰኞ በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የተገኙት የኢራኑ…
Read 4907 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ተቀማጭነቱን በለንደን ያደረገው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ባንድ “ክራር ኮሌክቲቭ” የመጀመሪያ አልበም ለገበያ በቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሱፐር ክራር” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አልበሙ ለዓለም ገበያ የቀረበው ከ15 ቀናት በፊት ሲመሰረት በአሳታሚው ዎርልድ ሚውዚክ ኔትዎርክ አማካኝነት ነው፡፡ ክራር ኮሌክቲቭ በሦስት የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች የተመሰረተ ሲሆን እነሱም…
Read 3342 times
Published in
ስፖርት አድማስ