Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች የ2011/12 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ የቀረው የወር እድሜ ሲሆን በየሃገሩ 1ኛና 2ኛ ደረጃ በያዙ ክለቦች የሻምፒዮናነት ትንቅንቅ ተሟሙቋል፡፡ በ5ቱም ትልልቅ ሊጎች ዋንጫውን ለማንሳት ከሚደረጉት ቀሪ ግጥሚያዎች በተለይ ደርቢዎች ወሳኝነት ይኖራቸዋል፡፡ በእንግሊዝ ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ዩናይትድን የሚያስተናግድበት የማንችስተር…
Rate this item
(0 votes)
በዓመታዊ ከፍተኛ ገቢ ለተጨዋቾችና አሰልጣኞች የወጣን ደረጃ የባርሴሎናው ሊዮኔል ሜሲ እና የሪያል ማድሪዱ ጆሴ ሞውሪንሆ እንደሚመሩ ታወቀ፡፡ ባለፉት 12 ወራት ሊዮኔል ሜሲ በደሞዝ እና በተለያዩ የስፖንሰርሺፕ ገቢዎች 33 ሚሊዮን ዩሮ እንዲሁም ጆሴ ሞውሪንሆ 14.8 ሚሊዮን ዩሮ እንዳገኙ ፍራንስ ፉትቦል ሰሞኑን…
Rate this item
(0 votes)
ለ57ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የሚደረገው ትንቅንቅ ለግማሽ ፍፃሜ ሲደርስ ለዋንጫ የሚያልፉትን ቡድኖች ለመገመት አስቸገረ፡፡ ከወር በኋላ የዋንጫው ጨዋታ በጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ስታድዬም አሊያንዝ አሬና የሚደረግ ሲሆን በግማሽ ፍፃሜ ቼልሲ ከባርሴሎና እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከባየር ሙኒክ ይገናኛሉ፡፡ ከዛሬ 10…
Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ ሁለት ታላላቅ የክለብ ውድድሮች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ከምስራቅ አፍሪካ ሌሎች ክለቦች የተሻለ አቋም በውድድር ዘመኑ አሳይተዋል ተባለ፡፡ ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳ ውጭ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካን የሚገጥም ሲሆን ነገ ደግሞ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ…
Rate this item
(2 votes)
ስፖርተኞች የሚለማመዱትና የሚወዳደሩት በማገገሚያ ዊልቼር ነው፤አርቴፊሻል እግሮችና እጆች መጠቀምም አልተጀመረም የስፖርተኞችን የጉዳት ዓይነተኛ ደረጃ የሚለይ መሳርያ አለመኖሩ ተመጣጣኝ ውድድሮችን ላለማድረግ ምክንያት ሆኗል የዓለም አቀፍ ውድድሮች ተሳትፎ በሁሉም ደረጃዎች በሚታይ የአቅም ውስንነት አልተጠናከረም በአቅም ማነስ አስፈላጊ የስፖርት መሳርያዎች ባለመኖራቸው ብቁ ስፖርተኞችን…
Rate this item
(1 Vote)
ውድድሩን የምናደርገው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መሰረት የተጣለበትን አንደኛ ዓመት ለማክበር የተዘጋጀ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ስታድዬም በቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ከሚደረገው ጨዋታ ጋር በተያያዘ የከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ቡድን ከአፍሪካ ዲፕሎማቶች ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ምን ተሰማዎት? የህዳሴ ግንባታ ከተጀመረ…