Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በሱልልታ የተገነባው ያያ የስፖርት መንደር መንደር ባለፈው ሳምንት በይፋ ስራ የጀመረ ሲሆን በለንደን ኦሎምፒክ ተሳታፊ ለሚሆነው የኢትዮጵያ ቡድን አትሌቶች ነፃ አገልገሎት ለመስጠት ቃል ገባ፡፡ የስፖርት መንደሩ ስራ መጀመሩን በይፋ ባሳወቀበት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተገኘው ሃይሌ ገብረስላሴ የስፖርት መንደሩን መገንባት ፈርቀዳጅ…
Saturday, 04 February 2012 11:38

የአፍሪካ ዋንጫው

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሩብ ፍፃሜ ዛሬ ይጀመራል የሽልማቱ ማነስ አነጋጋሪ ሆኗል ለአውሮፓ ደላሎች የመመልመልያ መድረክ ነው ሱዳን ሴካፋን እንድታነቃቃ አድርጓል የ28ኛው አፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ዛሬ ሲጀመር ዛምቢያ ፤ኮትዲቯር፤ ጋቦንና ጋና በምድብ ማጣርያው ባሳዩት ጠንካራ አቋም ለዋንጫው ከፍተኛ ግምት ሲወስዱ ቀሪዎቹ አራት ቡድኖች …
Rate this item
(0 votes)
ከ2 የውድድር ዘመናት በፊት በአለማችን ከፍተኛው የአሰልጣኝ ደሞዝ 12 ሚሊዮን ዶላር በማግኘት ሪያል ማድሪድን ማሰልጠን የጀመሩት ጆሴ ሞውሪንሆ በቀጣይ የውድድር ዘመን ከክለቡ ጋር መቀጠላቸው አጠያያቂ ሆነ፡፡ ሪያል ማድሪድ ሞውሪንሆን ለመተካት የአርሰናሉን አርሴን ቬንገርና የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆአኪም ሎውን ዋናዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
ሉሲ የሚባለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የግብፅ አቻውን በመልስ ጨዋታ ይገጥማል፡፡ በጨዋታው ሉሲዎች ግብፅን 2ለ0 እና በሁለት ንፁህ ጎል ልዩነት ካሸነፉ ወደ መጨረሻው የማጣርያ ምእራፍ መሸጋገር ይችላሉ፡፡ ከሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለ8ኛው የአፍሪካ ሴቶች…
Rate this item
(1 Vote)
ሉሲ የሚባለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የግብፅ አቻውን በመልስ ጨዋታ ይገጥማል፡፡ በጨዋታው ሉሲዎች ግብፅን 2ለ0 እና በሁለት ንፁህ ጎል ልዩነት ካሸነፉ ወደ መጨረሻው የማጣርያ ምእራፍ መሸጋገር ይችላሉ፡፡ ከሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለ8ኛው የአፍሪካ ሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በአትሌቶች ላይ ከዲስፕሊን በተገናኘ ጥሎ የነበረውን እገዳ ከ1 ሳምንት በኋላ ማንሳቱ በመላው ዓለም ተመሰገነ፡፡ ፌደሬሽኑ ከአትሌቶች ጋር ባደረገው አስቸኳይ ውይይት እገዳውን ለማንሳት መወሰኑን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ሲያወድሱ ኢትዮጵያውያን ሯጮች በኦሎምፒክ መድረክ ያላቸው ክብርና ዝና ጐልቶ ወጥቷል፡፡…