Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስነ ጥበብ ትምህርት ክፍል በስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ለሶስት ዓመት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ሳምንት የተመራቂዎቹ ስራዎች ለእይታ ይቀርባሉ፡፡ የተማሪዎቹ የስዕልና የቅርፃ ቅርፅ ስራዎች በኮሌጁ አርት ጋለሪ ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ የሚቀርብበት ኤግዚቢሽን፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቶ…
Rate this item
(0 votes)
በአይዳ ታደሰ ተፅፎና ተዘጋጅቶ ራሷና ባለቤቷ ያቀረቡት “ቃልና ቀለም” የ102 ደቂቃ ፊልም ለሕዝብ እይታ ሊበቃ ነው፡፡ ፊልሙ ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ሆቴል በይፋ ተመርቋል፡፡ ከመጪው አርብ ጀምሮ በመንግሥት ሲኒማ ቤቶች መታየት የሚጀምረው ፊልም በእሁዱ ምረቃ ከሆቴሉ ሌላ በአጐና ሰራዊት፣ በሴባስቶፖል፣ በዓለም፣…
Rate this item
(0 votes)
የመጽሐፍት ንባብን ለማበረታታት በየሁለት ሳምንቱ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት እያደረገ ያለው ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የዶ/ር ሙሴ ያዕቆብ ሥራ በሆነው “ሃያ አስራሁለቱ የፀለምት ቀጠሮ” ላይ እንደሚወያይ አስታወቀ፡፡ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር (ሙዚየም) አዳራሽ የሚካሄደውን የዚህን መፅሐፍ…
Saturday, 22 September 2012 12:53

ኬት እና ዊልያም መሳለቂያ ሆነዋል

Written by
Rate this item
(0 votes)
የልዑል ዊልያም ቻርለስ እና ኬት ሚድልተን እርቃን ፎቶዎች በአውሮፓ ሚዲያዎች መታተም የንጉሳውያን ቤተሰቡን መሳለቂያ ማድረጉን የተለያዩ ዘገባዎች አወሱ፡፡ ዊልያም እና ኬት የእንግሊዝ ንጉሳዊ ስርዓት የአልማዝ ኢዮቤልዩን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ፓስፊክ እና ኤሽያ አገራት በሽርሽር ላይ ነበሩ፡፡ ፎቶዎቹ ዊልያም እና ኬት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰሞን በ50 ዓለም አቀፍ የገበያ መዳራሻዎች ለዕይታ የበቃው “ዘ ሬዚዳንት ኢቭል፡ ሬትሪቢውሽን” በቦክስ ኦፊስ የገቢ ደረጃውን እየመራ ነው፡፡ ፊልሙ የ ዘ ሬዚዳንት ኢቭል ተከታታይ ፊልሞች 5ኛው ምእራፍ ሲሆን በ65 ሚሊዮን ዶላር በጀት ተሰርቷል፡፡ ለእይታ በበቃባቸው የመጀመርያዎቹ ሶስት ቀናት በሰሜን…
Rate this item
(8 votes)
አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በ2012 ምርጥ ብቃት አሳይተዋል ከተባሉ የዓለማችን ብቁ አትሌቶች ተርታ በሁለት የሽልማት ምርጫዎች እቹ ሆና ተሰለፈች፡፡ በእጩነት የቀረበችባቸው የአይኤኤኤፍ የዓመቱ ሴት ኮከብ አትሌት ምርጫ እና የአትሌቲክስ ዊክሊ መፅሄት የአመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫዎች ናቸው፡፡ በአይኤኤኤፍ የ2012 የዓመቱ ኮከብ ሴት…