ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 በ16ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ጣሊያንና እንግሊዝ ተገናኝተዋል፡፡ የዋንጫ ጨዋታው የሚካሄድበት የዌምብሌይ ስታድዬም 60ሺ ተመልካቾችን እንዲይዝ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በሙሉ አቅሙ 90ሺ ተመልካቾችን ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በአውሮፓ ዋንጫ ላይ ተመልካቾች በውስን ብዛት እንዲገቡ ተፈቅዶ ከዋንጫ ጨዋታው በፊት በተደረጉ 50 ጨዋታዎች…
Saturday, 03 July 2021 20:22

የCR7 ሰባት ሁኔታዎች

Written by
Rate this item
(0 votes)
 በዩሮ 2020 ላይ ፖርቱጋል የሻምፒዮንነት ክብሯን ለማስጠበቅ ብትቀርብም በጥሎ ማለፉ ተሰናብታለች፡፡ ዋና አምበሏ ክርስትያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪዬሮ በአውሮፓ ዋንጫው ላይ በነበረው ተሳትፎ አዳዲስ ክብረወሰኖችን በማስመዝገብ ተሳክቶለታል፡፡ በአውሮፓ ዋንጫ ላይ ለአምስተኛ ጊዜ በመሳተፍ እንዲሁም የጎሎቹን ብዛት 14 በማድረስ የምንግዜም ከፍተኛ አግቢ…
Saturday, 03 July 2021 20:21

የተጨዋቾች ዝውውር በ2021

Written by
Rate this item
(0 votes)
 በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተጨዋቾች ዝውውር ገበያ የተከፈተ ቢሆንም በCOVID-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ገበያው ያን ያህል የተሟሟቀ አይደለም፡፡ በአውሮፓ እግር ኳስ ላይ የተጨዋቾች ዝውውር ገበያውን ለመከታተል የጀርመኑ ትራንስፈርማርከት ግንባር ቀደም አማራጭ ነው፡፡ ድረገፁ በዝውውር ገበያው ላይ የተጨዋቾች እና የቡድኖችን ዋጋ የሚተምን፤ የዝውውር…
Rate this item
(0 votes)
ቤልጅየም፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ፖርቱጋልና ስፔን ለዋንጫው ተጠብቀዋልበምድብ ፉክክሩ 36 ጨዋታዎች ከ648,910 በላይ ተመልካቾች ስታድዬም ገብተዋልዩሮ 2020 በጥሎ ማለፍ ምዕራፍ የሚቀጥል ሲሆን ዛሬ በአምስተርዳም ዌልስ ከዴንማርክ እና በለንደን ደግሞ ጣሊያን ከኦስትሪያ፤ ነገ በቡዳፔስት ሆላንድ ከቼክ ሪፖብሊክ እና በሲቪያ ቤልጅዬም ከፖርቱጋል፤ ሰኞ…
Sunday, 27 June 2021 16:46

32ኛው ኦሎምፒያድ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከወር ያነሰ እድሜ ቢቀረውም የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን በዝርዝር አልታወቀምበአትሌቲክስ 34 ፤ በብስክሌት 1 እንዲሁም በቴክዋንዶ 1 ኦሎምፒያኖች ተይዘዋል-ዊኪፒዲያ9 ሜዳልያዎች (3 የወርቅ፤ 1 የብርና 5 የነሐስ) -ቤስት ስፖርት7 ሜዳልያዎች (2 ወርቅ፤ 2 ብርና 3 ነሐስ) -ትራክ አዴንድ ፊልድ ኒውስ8 ሜዳልያዎች (2…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት በወልቂጤ ከተማ በተካሄደው ኬሮድ 15ኪ ሜ የጎዳና ላይ በዞኑ ለሚደረገው የስፖርት እንቅስቃሴ ከፍተኛ መነቃቃት ለመፍጠር ተችሏል። የዞኑ አስተዳደርና የከተማው ነዋሪዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የማሰልጠኛ ማዕከል እንዲገነባላቸው በይፋ ጠይቀዋል። በመጀመርያው የኬሮድ 15 ኪ ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ላይ 107…