ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
‹‹አትሌቶች የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከወሰዱ አሎምፒኩ ምቹ ይሆናል›› ኢትዮጵያዊቷ ምርጥ የመካከለኛ ርቀት ሯጭ ገንዘቤ ዲባባ በቶኪዮ 2020 ላይ አትሌቶች የኮረና ቫይረስ ክትባት ከወሰዱ ኦሎምፒኩ ምቹ እንደሚሆንና የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያን ለማግኘት እንደምትፈልግ አስታወቀች። በ32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች ቅድሚያ ትኩረት መሰጠት…
Rate this item
(0 votes)
• ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ በተለያዩ ፕሮጀክቶች ወጥቷል • ከ80ሺ ቶን የሞባይል ቀፎዎችና የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎች 5ሺ ሜዳልያ ተሰርቷል፡፡ • በ400 ቶን የፕላስቲክ ጠርሙሶች የሽልማት መድረኮች ተሰርተዋል • ሾፌር አልባ መኪኖች እና ሮቦቶች በሺዎች ይሰማራሉ ጃፓን የምታስተናግደው 32ኛው ኦሎምፒያድ በዓመት መራዘሙ…
Rate this item
(1 Vote)
በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክና ፓራሊምፒክስ ላይ ለሚሳተፈው የስደተኞች ኦሎምፒክ ቡድን የትውውቅ ስራዎች ቀጥለዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ተቋም ከፍተኛ ኮሚሽነር በለቀቁት የማስታወቂያ ቪድዮ ስፖርት የዓለም ሰላምን እንደሚያመጣና ለስደተኞችም የሚሆን ነው ብለዋል፡፡ ስደተኞች የኦሎምፒክ ባንዲራን በማንገብ ተሳትፎ ማድረጋቸው ለዓለም ህዝብ መቻቻል፣ አብሮነት እና…
Rate this item
(0 votes)
• በ14 ኦሎምፒያዶች በድምሩ 103 ሜዳልያዎች በመቀዳጀት (31 የወርቅ፤ 38 የብርና 34 የነሐስ) በአፍሪካ ትልቁን ውጤት ያስመዘገበች ናት • ከ100 በላይ ኦሎምፒያኖችን በ6 የተለያዩ ኦሎምፒክ ስፖርቶች ለማሰለፍ እየሰራች ነው፤ 87 ኦሎምፒያኖች አስፈላጊውን ሚናማ አሟልተዋል፡፡ • 50 ሚሊዮን ኬንያውያን "YouaretheReason" በሚል…
Rate this item
(0 votes)
• በኢትዮጵያ ከ38 ዓመታት በላይ ተመላልሰው ኖረዋል ፡፡ • በ3 ተከታታይ ኦሎምፒያዶች የማራቶን ድሎችን በማስመዝገብ 3 የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያዎች ለኢትዮጵያ አስገኝተዋል፡፡ • ስፖርት በስርዓተ ትምህርቱ እንዲካተት ያደረጉና የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሆነው ያገለገሉ የመጀመርያው የስፖርት መምህር ናቸው፡፡ • በዓለም አቀፍ ውድድሮች…
Rate this item
(1 Vote)
 • የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር 5.6 ሚሊዮን ብር ሸልሟል • በ16 ወራት ውስጥ 30 ተጨዋቾች በዋልያዎቹ አሰላለፍ ላይ ተፈራርቀዋል • ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ መስራችነቷ ሁሌ በውድድሩ መገኘት አለባት ጌታሁን ከበደ ለሶከር ኢትዮጵያ • ባለፉት 10 የአፍሪካ ዋንጫዎች ኢትዮጵያ ባስመዘገበችው ውጤት…