ስፖርት አድማስ
ጃፓን በምታካሂደው 32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ከሳቡ የኦሎምፒክ ውድድሮች ዋንኛው ማራቶን ቢሆንም የኢትዮጵያ የማራቶን ቡድን ምርጫ እንደዘገየ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በ32ኛው ኦሎምፒያድ የምታደርገውን ተሳትፎ አስመልክቶ ‹‹ከቶኪዮ እስከ ቶኪዮ›› በሚል ስያሜ ብሄራዊ አሎምፒክ ኮሚቴው ዘመቻ ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን በማራቶን ቡድኑ አጠቃላይ…
Read 1101 times
Published in
ስፖርት አድማስ
እግር ኳስን በዓለም ዙርያ በ200 አገራት ከ250 ሚሊዮን በላይ ህዝብ እንደሚጫወቱ ዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ ያመለክታል፡፡ ብሩኔያዊው ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋች ፋኢቅ ጄፈሪ ቦልካይ አንዱ ነው፡፡ ኳስን በፕሮፌሽናል ደረጃ ሲጫወት ከ12 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን በእንግሊዝና በፖርቱጋል ሊጎች…
Read 937 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ከተጠነሰሰ 30 ዓመታት አልፈዋል፤ ኮሮና ቫይረስ ባስከተለው ቀውስ ዳግም ተቆስቁሷል • ዋንኞቹ አስተባባሪዎች ሪያል ማድሪድ፤ ባርሴሎናና ባየር ሙኒክ ናቸው፡፡ • በ2022/ 23 እንዲጀመር እስከ 3.4 ቢሊዮን ዩሮ እለቃለሁ JP MORGAN • የአህጉሪቱን እግር ኳስ የሚያዳክም ነው UEFA • በሱፕር…
Read 874 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓለም እግር ኳስ ከመጫወቻ ታኬታ ጋር በተያያዘ ትልቁን የስፖንሰርሺፕ ውል ያስመዘገበው ተጨዋች ብራዚላዊው ኔይማር ነው፡፡ በፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴንትዠርመን በመጫወት ላይ የሚገኘው ኔይማር ከአሜሪካው የትጥቅ አምራች ኩባንያ ናይኪ የነበረውን ውል በመተው ከፑማ ኩባንያ ጋር አዲስ ስምምነት ካደረገ በኋላ በዓመት 23…
Read 863 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• በ1 ዓመት መዘግየቱ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ አክስሯል • 4.8 ሚሊዮን ትኬቶች ተሸጠው ነበር፤ ከ810ሺ በላይ ጃፓናውያን ገንዘባቸው እንዲመለስ ጠይቀዋል፡፡ • ስፖንሰር ካደረጉ የጃፓን ኩባንያዎች 36 በመቶው ኦሎምፒኩ በድጋሚ እንዲራዘም ሲጠይቁ 29 በመቶው ደግሞ ሙሉ ሙሉ እንዲሰረዝ ብለዋል፡፡ •…
Read 935 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• በደቡብ አፍሪካ የብሮድካስትና በናይጄርያ የስፖርት አወራራጅ ኩባንያዎች አጋርነት እየተካሄደ ነው፡፡ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ከ68 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስት ይደረግበታል፡፡ • ለውርርድ 140 ሚሊዮን ብር ገደማ ከዜጐች ኪስ አስወጥቷል፡፡ በስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች በኩል በዓመት እስከ 70 ሚሊዮን ብር ለመንግስት ገቢ…
Read 1046 times
Published in
ስፖርት አድማስ