ስፖርት አድማስ

Rate this item
(5 votes)
ነገ በእንግሊዝ ኒውካስትል በ2013 ‹ቡፓ ግሬት ኖርዝ ራን› ላይ የዓለማችን ምርጥ የረጅም ርቀት ሯጮች በግማሽ ማራቶን ከባድ ትንቅንቅ ሊያደርጉ ነው፡፡ በሁለቱም ፆታዎች በዋናነት የኢትዮጵያ ምርጥ የረጅም ርቀት ሯጮች ተፎካካሪነት ሲጠበቅ በርቀቱ አዳዲስ የዓለም ሪከርዶች የሚመዘገቡበት እድል የሰፋ መሆኑ እየተገለፀ ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከአልጄርያ፤ከቱኒዚያ፤ ከጋና፤ ከናይጄርያ ወይስ ከአይቬሪኮስትበ2014 እኤአ ላይ ብራዚል በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ አፍሪካን በመወከል የሚሳተፉ 5 ብሄራዊ ቡድኖች የሚለየው የጥሎ ማለፍ ምእራፍ የጨዋታ ድልድል የፊታችን ሰኞ የሚወጣ ሲሆን ኢትዮጵያ ከማን ጋር ልትገናኝ ትችላለች የሚለው ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት…
Rate this item
(4 votes)
ወደ 20ኛው የዓለም ዋንጫ ለመብቃት ለጥሎ ማለፍ ምእራፍ ከደረሱ 10 የአፍሪካ ብሄራዊ ቡድኖች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በእግር ኳስ ደረጃው፤ በፕሮፌሽናል ተጨዋቾቹ ብዛትና በዝውውር ገያው የዋጋ ተመኑ ዝቅተኛው መሆኑን ከትራንስፈርማርኬት ድረገፅ ያገኛናቸው አሃዛዊ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ኢትዮጵያ የፊፋ ወርሃዊ ደረጃ- በዓለም 102 በአፍሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
ዛሬ የምድብ 1 የሞት ሽረት ፍልሚያዎች በኮንጎ ብራዛቪል ሴንተራል አፍሪካ ሪፖብሊክ ከኢትዮጵያ እንዲሁም ደርባን ላይ ደቡብ አፍሪካ ከቦትስዋና በሚገናኙባቸው ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በምድብ 1 የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ በ5 ጨዋታዎች ምንም ሳትሸነፍ በ1 ጨዋታ በቅጣት 3 ነጥብ ተቀንሶባት በ10 ነጥብና በ1 የግብ…
Rate this item
(5 votes)
የ2013 የዳይመንድ ሊግ ፉክክር ባለፈው ሐሙስ ዙሪክ ላይ ሲካሄድ በ5ሺ ሜትር የዓለም ሻምፒዮኗ መሰረት ደፋር የቅርብ ተቃናቃኟን ጥሩነሽ ዲባባ በመቅደም አሸናፊ ሆነች፡፡ በዙሪኩ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ መሰረት ደፋር እና ጥሩነሽ ዲባባ በሩጫ ዘመናቸው ለ33ኛ ጊዜ መገናኘታቸው ሲሆን ከሃሙሱ ውጤት…
Rate this item
(4 votes)
በ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሞላ ጎደል ስኬታማ የሆነው የኢትዮጵያ አትሌቶች ቡድን በመንግስት እና በተለያዩ ባለድርሻ አካላት በኩል መቼ እንደሚሸለም አልታወቀም፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የልዑካን ቡድኑን ወጤታማነት እና ድክመት በመገምገም በቅርቡ ይፋዊ መግለጫ እንደሚሰጥ የሚጠበቅ ሲሆን ለተገኘው ስኬት አስፈላጊውን የማበረታቻ ሽልማት…