ስፖርት አድማስ
የልዑል ዊልያም ቻርለስ እና ኬት ሚድልተን እርቃን ፎቶዎች በአውሮፓ ሚዲያዎች መታተም የንጉሳውያን ቤተሰቡን መሳለቂያ ማድረጉን የተለያዩ ዘገባዎች አወሱ፡፡ ዊልያም እና ኬት የእንግሊዝ ንጉሳዊ ስርዓት የአልማዝ ኢዮቤልዩን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ፓስፊክ እና ኤሽያ አገራት በሽርሽር ላይ ነበሩ፡፡ ፎቶዎቹ ዊልያም እና ኬት…
Read 3242 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ባለፈው ሰሞን በ50 ዓለም አቀፍ የገበያ መዳራሻዎች ለዕይታ የበቃው “ዘ ሬዚዳንት ኢቭል፡ ሬትሪቢውሽን” በቦክስ ኦፊስ የገቢ ደረጃውን እየመራ ነው፡፡ ፊልሙ የ ዘ ሬዚዳንት ኢቭል ተከታታይ ፊልሞች 5ኛው ምእራፍ ሲሆን በ65 ሚሊዮን ዶላር በጀት ተሰርቷል፡፡ ለእይታ በበቃባቸው የመጀመርያዎቹ ሶስት ቀናት በሰሜን…
Read 2608 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በ2012 ምርጥ ብቃት አሳይተዋል ከተባሉ የዓለማችን ብቁ አትሌቶች ተርታ በሁለት የሽልማት ምርጫዎች እቹ ሆና ተሰለፈች፡፡ በእጩነት የቀረበችባቸው የአይኤኤኤፍ የዓመቱ ሴት ኮከብ አትሌት ምርጫ እና የአትሌቲክስ ዊክሊ መፅሄት የአመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫዎች ናቸው፡፡ በአይኤኤኤፍ የ2012 የዓመቱ ኮከብ ሴት…
Read 5735 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በምድብ 3 ከሻምፒዮኗ ዛምቢያ፤ ከቡርኪናፋሶ እና ከናይጄርያ ጋር ተደልድላለች‹‹23 ተጨዋቾች ወደ ደቡብ አፍሪካ መሄድ አለባቸው፤ ውጤት ካለ የፕሮፌሽናል ተጨዋችነት እድል አለ›› የቀድሞው የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ኢፌም ኦኑራደቡብ አፍሪካ በምታስተናግደው 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በታሪክ ለ10ኛ ግዜ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድብ…
Read 4675 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ኢኳቶሪያል ጊኒ በምታዘጋጀው ስምንተኛው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒዮንሺፕ ለመካፈል በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ወደ ማላቦ ተጓዘ፡፡ ሼህ መሐመድ አላሙዲ ለሉሲዎች በወኪላቸው በአቶ አብነት ገ/መስቀል በኩል አምስት ሚሊየን ብር እንደሸለሙ ሲታወቅ በሻምፒዮንሺፑ በሚያስመዘግቡት ውጤት ባለ ሁለት መኝታ…
Read 3201 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የሚያልፍበት ሰፊ እድል ይዞ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሱዳን አቻውን በመልስ ጨዋታ ሊያስተናግድ ነው፡፡ ከወር በፊት ሁለቱ ቡድኖች በኦምዱርማን ባደረጉት ጨዋታ ሱዳን 5ለ3 ኢትዮጵያን ማሸነፏ የሚታወስ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በነገው…
Read 4867 times
Published in
ስፖርት አድማስ