Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Saturday, 28 July 2012 12:18

xxx ኦሎምፒያድ

Written by
Rate this item
(18 votes)
በዝግጅት 7 ዓመት የፈጀውና 14.5 ቢሊዮን ዶላር ወጭ የሆነበት 30ኛው ኦሎምፒያድ ትናንት ተከፈተ፡፡ 205 አገሮችን የወከሉ 10500 አትሌቶች የሚሳተፉበት ኦሎምፒኩ በፉክክር ደረጃው፤ በመወዳደርያ ስፍራዎቹ ጥራት፤ በቴክኖሎጂ ግብዓቶቹ፤ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በተለይ በሶሻል ሚዲያ መድረኮች በሚኖረው ሽፋን ገዝፏል፡፡ ከ4 ዓመት በፊት…
Saturday, 14 July 2012 00:00

ለንደን ትጣራለች!

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንግሊዛውያንም የኢትዮጵያን ኦሎምፒያኖች ይጠባበቃሉ 30ኛው የለንደን ኦሎምፒያድ ሊጀመር አንድ ሰሞን ሲቀረው የኢትዮጵያ ኦሎምፒያኖች በመላው ዓለም ትኩረት እያገኙ ናቸው፡፡ በተለያዩ ጥናታዊ ስሌቶች የተሰሩ የኦሎምፒክ ሜዳልያ ስኬት ትንበያዎች ኢትዮጵያ በለንደን አሎምፒክ ከቤጂንግ የተሻለ ስኬት በአጠቃላይ የሜዳልያ ስብስቧ እንደሚኖራት ገምተዋል፡፡ በሌላ በኩል በእንግሊዝ…
Saturday, 14 July 2012 00:00

ቆይታ ከፓትሪክ ምቦማ ጋር

Written by
Rate this item
(0 votes)
41ኛ ዓመቱን የያዘው የካሜሮን እና የአፍሪካ እግር ኳስ ምርጥ አጥቂ ፓትሪክ ምቦማ ጫማውን የሰቀለው ከሰባት ዓመት በፊት ነበር፡፡ በሙሉ ስሙ ሄነሪ ፓትሪክ ምቦማ ዴም ተብሎ ይጠራል፡፡ የቀድሞው የአፍሪካ ኮከብ እግር ኳስ ተጨዋች ከካሜሮን ብሄራዊ ቡድን ጋር ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ድሎች…
Rate this item
(0 votes)
ሊጀመር 3 ሳምንት በቀረው 30ኛው የለንደን ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያና ኬንያ ለአፍሪካ ስኬት ተስፋዎች መሆናቸው ተገለፀ፡፡በኦሎምፒኩ የአፍሪካን አህጉር በመወከል ከሚሳተፉ 53 አገራት ኢትዮጵያና ኬንያ እንደልማዳቸው በአትሌቲክስ ውድድሮች ከፍተኛ የበላይነት በማሳየት ለበርካታ የሜዳልያ ድሎች እንደሚጠበቁ ያወሱ ዘገባዎች ደቡብ አፍሪካና ናይጄርያ በብዙ ውድድሮች በመሳተፍ…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማንሳቱን ያረጋገጠው ሁለት ጨዋታ እየቀረው ከተፎካካሪው ደደቢት በሰባት ነጥብ መራቅ በመቻሉ ነበር፡፡ በሊጉ ከቀሩት ጨዋታዎች አንዱን በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 4ለ3 በመርታት ሊጉን በ59 ነጥብ እየመራ ለዛሬው የፕሪሚዬር ሊጉ…
Rate this item
(0 votes)
ላ ፉርያ ሮጃ ወይም ቀዮቹ ጦረኞች በሚል ስያሜያቸው የሚጠሩት ስፓንያርዶች 14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በሻምፒዮናነት ከደመደሙ በኋላ ቲኪ ታካ በተባለው የጨዋታ ስልታቸው የምንግዜም ምርጥ ቡድን መሆናቸው እያነጋገረ ነው፡፡ የስፔን ብሄራዊ ቡድን ከ4 ዓመት በፊት በዓለም እግር ኳስ የማይሳካለት ቡድን ሲባል የቆየ…