Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በ2012 በምርጥ ችሎታና ወጣት ተጨዋቾች የተገነባው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን በዩሮ 2012 ላይ የስፔንን የበላይነት እንደሚያቆም፤ በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ በቻይና እና በአሜሪካ ሜጀር ሶከር ሊግ ያሉ ክለቦች በፋይናንስ አቅማቸው መጠናከር መቀጠላቸው፤ በኢኳቶርያል ጊኒና ጋቦን አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ በርካታ ሃያላን ብሄራዊቡድኖች…
Rate this item
(1 Vote)
የቲዬሪ ሆንሪ ወደ አርሰናል በ2 ወራት የውሰት ውል የሚመለስበት ሁኔታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱን አርሴን ቬንገር ገለፁ፡፡ ለተጨዋቹ ዝውውር እውን መሆን በአርሰናል እና በሬድ ቡልስ ክለብ መካከል በዋስትና የሚደረገው ስምምነት ወሳኝ እንደሚሆን ቤንገር ተናግረዋል፡፡በአሜሪካ ሜጀር ሶከር ሊግ ተወዳዳሪ በሆነው የኒውዮርኩ…
Saturday, 31 December 2011 11:36

የዝውውር ገበያው ይቀዘቅዛል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በነገው እለት የሚከፈተው የአውሮፓ እግር ኳስ የተጨዋቾች የዝውውር ገበያ ቀዝቃዛ እንደሚሆን ተጠበቀ፡፡ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ የዝውውር ወቅት የወጣው 225 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን ዘንድሮ ግማሹ እንኳን ወጪ እንደማይሆን መረጃዎች እየገለፁ ናቸው፡፡ ዴሊዮቴ በሰራው ጥናት በዘንድሮው የአዲስ ዓመት የዝውውር መስኮት የአውሮፓ ክለቦች…
Rate this item
(0 votes)
በ2012 ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚወዳደረው ቅ/ጊዮርጊስ ስፖንሰሮችን በመማረክ፣ የስታድዬም ግንባታውን በማቀላጠፍ እና የገቢ ምንጮቹን በማስፋት የያዘው የፕሮፌሽናሊዝም አቅጣጫ ለአገሪቱ እግር ኳስ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊኖረው እንደሚችል ተመለከተ፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈር ቀዳጅ የሚባለው የቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ሰሞኑን ከኩባንያዎች…
Rate this item
(0 votes)
ለ2011 የዓለም ኮከብ ተጨዋች ለሚሸለመው የወርቅ ኳስ አሸናፊነት ለቀረቡ 3 የመጨረሻ ዕጩዎች የሚሰጠው ግምት በዓለም ዙሪያ አከራካሪ ሆኗል፡፡ 3ቱ የመጨረሻዎቹ እጩዎች የባርሴሎናዎቹ ሊዮኔል ሜሲ እና ዣቪ ኧርናንዴዝ እንዲሁም የሪያል ማድሪዱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ናቸው፡፡ አሸናፊው ከ2 ሳምንት በኋላ በዙሪክ በሚከናወን ስነስርዓት…
Rate this item
(2 votes)
የ2004 የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከተጀመረ 3 ሳምንት ቢያልፈውም በአዲስ አበባ ስታድዬም እና በሌሎች የክልል ከተሞች የሚደረጉ ጨዋታዎች በተመልካች ድርቅ መመታታቸው አሳሰበ፡፡ የአምናው ሻምፒዮን ኢትዮጵያ ቡና እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሚገናኙ ሲሆን ይሄው ጨዋታ በተመልካች ድርቅ…