ዋናው ጤና

Rate this item
(0 votes)
በተፈጥሮና በተለያዩ ምክንያቶች ለአካል ጉዳት ለተጋለጡ፣ የእግር መቆልመም፣ የወገብ መጉበጥና ልዩ ልዩ ችግሮች ላገጠሟቸው ልጆችና የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ችግር ለደረሰባቸው ልጆች ከቀላልና ውስብስብ ቀዶ ህክምናዎች ጀምሮ የተለያዩ ህክምናዎችን በነጻ በመስጠት የሚታወቀው ኪዩር ሆስፒታል፤ ሐምሌ 19 የሕዝብ መናፈሻ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ…
Rate this item
(1 Vote)
አይበለውና በጠና ታመው ወደ ሀኪም ቤት ሲሄዱ፣ ሀኪሙ ለመትረፍ የሌላ ሰው ሰገራ መውሰድ እንደሚያስፈልግዎ ቢነግርዎት ምን ይላሉ! አሻፈረኝ ይሉ ይሆናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን ምርጫም የላቸውም።ራያን ስኒደርን ተዋወቁት፤ እንደ ማንኛውም ጤነኛ የ25 አመት ወጣት፣ የራሱ ህልምና ተስፋ ነበረው፡፡ ያልታሰበ ድንገተኛ ክስተት…
Rate this item
(2 votes)
በማገዶ እንጨትና ተቀጣጣይ ነገሮች አማካይነት የሚመጣ የሳንባ ካንሰር መጨመሩን የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ ባወጣው ጥናት አመልክቷል፡፡ “የሳንባ ካንሰር የተጋላጭነት መጠን በሴቶችና በወንዶች መካከል ተመጣጣኝ ነው" ብሏል - ጥናቱ፡፡ ብዙዎቹ የሳንባ ካንሰር ታማሚዎች ወደ ሕክምና ተቋማት የሚመጡት ዘግይተው መሆኑ ያመለከተው ጥናቱ፤ የሳንባ…
Monday, 12 August 2024 00:00

ሀተታ ዘ Depression

Written by
Rate this item
(0 votes)
“አላዛር ሰው የማይወድ፣ ሲቀርቡት ራሱን ወደ ጥርኝነት የሚቀይር፣ እንኳን ሲያወሩበት እንዲሁ ሲተነፍሱ ራሱ ሲመለከት የሚቀፈው፣ ብቻውን መሆን ቢፈልግም ያለበት የህይወት መከራ ከመንጋው ጋር የሚቀላቅለው፣ ስለሱ ማንም ሲያወራ ሲሰማ እንደ እብድ የሚያደርገው፣ ፊቱ የማይፈታ፣ በሰው መወደድ እርግማን የሚመስለው፣ ጅኑን ከጠጣ በኃላ…
Sunday, 03 December 2023 18:09

"የህጻናት አስም"

Written by
Rate this item
(5 votes)
በዶ/ር ንጉሤ ጫኔ : የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም - አስም ምንድን ነው?አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጅ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድሀኒት ሲዎስዱ ወደ ነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው።- ምክንያተ…
Sunday, 03 December 2023 18:09

"የህጻናት አስም"

Written by
Rate this item
(0 votes)
በዶ/ር ንጉሤ ጫኔ : የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም - አስም ምንድን ነው?አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጅ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድሀኒት ሲዎስዱ ወደ ነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው።- ምክንያተ…
Page 1 of 41