ዋናው ጤና

Rate this item
(0 votes)
ለውጭ ሀገር ህክምና በየአመቱ 100 ሚሊየን ዶላር ይወጣል – አራት የጨረር ሕክምና መሳሪያዎች በመጋዘን ተቀምጠዋል አዲስ አበባ፡- ከጊዜ ወደጊዜ እየተስፋፉ ከመጡ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱ የካንሰር በሽታ ነው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው መረጃ መሰረት በኢትዮጵያ በየአመቱ 70 ሺህ ሰዎች…
Rate this item
(3 votes)
3 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ተደርጎበታል በአገራችን በየዓመቱ ከሚመዘገበው አጠቃላይ የሞት ምጣኔ መካከል 6 ነጥብ 23 በመቶውን የሚሸፍነውን ስትሮክ በአገር ውስጥ ለማከም የሚያስችል የህክምና ማዕከል 3 ሚሊዮን ዶላር በሚጠጋ ወጪ ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ማዕከሉ ከደም ቱቦ መዘጋት፣ መርጋትና መጥበብ ጋር…
Rate this item
(1 Vote)
 ዓላማችን በተቀናጀ የቴራፒ ህክምና ህሙማኖችን ወደ ቀደመ ጤናቸው መመለስ ነው በተለያዩ ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ሳቢያ የሚከሰቱ የአካል ጉዳቶችን በተቀናጀ የቴራፒ አገልግሎት በማከም ህሙማንን ወደ ቀደመ ጤናቸው የሚመልስ ህክምና በአገራችን መስጠት መጀመሩን ሰማንና ወደ ማዕከሉ አቀናን፡፡ በአገራችን እምብዛም ያልተለመዱትን የንግግርና…
Rate this item
(3 votes)
በዘንድሮ “ጳጉሜን ለጤና” ዘመቻ ከ3ሺህ በላይ ሰዎች ነፃ ምርመራ ያገኛሉ የዛሬ 13 ዓመት ባለሁለት ስላይስ ሲቲ ስካን በብድር ገዝቶ ስራ የጀመረውና አሁን 128 ስላይስ ሲቲ ስካንን ጨምሮ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ የምርመራ ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀመው ውዳሴ ዲግኖስቲክ ማዕከል፤ሀገራችን በጤና ምርመራ ዘርፍ…
Rate this item
(2 votes)
በፕርሽያ የህክምና ሙያና ጥናት ረዥምና የዳበረ ታሪካ ያለው ነው፡፡ የጥንት ኢራናውያን መድሀኒቶች ከሜሴፖታሚያ፤ ከግብጽ፤ ከቻይናና፤ ከግሪክ የህክምና ባህሎች የተወጣጣ ሲሆን ይሄ ከአራት ሺ አመታት በላይ ሲዳብር የነበረ እውቀትና የህክምና ሙያ ነው በ13ኛው ክፍለ ዘመን ለአውሮፓ የህክምና ሙያ መሰረት የሆነው። ጁንዲሻፑር…
Rate this item
(1 Vote)
 ዮንሴ ዓለም አቀፍ የጤና ማእከል በ1.7 ሚሊዮን ዶላር፣ ከ40 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ለማከናወን ከጤና ሚኒስቴር ጋር ሐምሌ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡በተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት ዮንሴ ዓለም አቀፍ የጤና ማዕከል፤ “ብሔራዊ ዘመቻ…
Page 1 of 38