ዋናው ጤና

Saturday, 28 September 2013 13:22

ለፈውስ ያልነው ለሞት!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እነፓራሲታሞል ለሞት ሊዳርጉ ይችላሉ እንደ አለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ፤ መድሃኒቶች በርካታ ንጥረ ነገሮችን የያዙ በሽታን ለማከም የሚረዱና ለህመምተኞች በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው በፋብሪካ ደረጃ እየተመረቱ ገበያ ላይ የሚውሉና በጤና አገልግሎት ውስጥ ወሳኝ ሚና ያላቸው ኬሚካሎች ናቸው፡፡ እነዚህ ኬሚካሎች በተገቢው ጊዜና ሁኔታ፣…
Saturday, 21 September 2013 11:19

ዝምተኛው ገዳይ! (Silent Killer)

Written by
Rate this item
(7 votes)
የደም ግፊት መነሻዎች፣ ምልክቶችና ጥንቃቄዎች ወንዶች ከሴቶች የበለጠ በደም ግፊት የመያዝ ዕድል አላቸው በአገራችን የደም ግፊት ህሙማን ቁጥር 30 ሚ. ይደርሳል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በሽታው እንዳለባቸው እንኳን አያውቁም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ በከፍተኛ ማዕረግ ተመርቆ ሥራ ከጀመረ ሁለት ዓመታትን…
Saturday, 07 September 2013 10:41

የግል ሐኪምዎ የሆነው ሙዝ!

Written by
Rate this item
(35 votes)
በስትሮክ የመሞት አደጋን ከ50-60 በመቶ ለመቀነስ ያስችላልለስኳር ህመምና ለደም ማነስ ሙዝን መመገብ ይመከራል በኢትዮጵያ እንደተገኘ የሚነገርለትና በዓለማችን በስፋት እየተመረተ ለምግብነት የሚውለው ሙዝ እጅግ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ ሙዝ ከምግብ ይዘቱ በተጨማሪ ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ ሊያስገኙ የሚችሉ ንጥረ ነገሮችንም አካቶ ይዟል። እነዚህ…
Rate this item
(3 votes)
ከእርግዝናና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ 68፣ በየሰዓቱ 3 ሴቶች ህይወታቸው ያልፋል በአገራችን ከእርግዝናና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ 68 ሴቶች በየሰዓቱ ደግሞ 3 እናቶች ህይወታቸው ያልፋል፡፡ የአብዛኛው እናቶች ሞት ደግሞ የሚከሰተው በደም መፍሰስ፣ በተራዘመ ምጥና በከፍተኛ የደም ግፊት ሳቢያ ነው፡፡ ለዚህ…
Saturday, 24 August 2013 10:58

ቦርጭ አደጋ አለው!

Written by
Rate this item
(7 votes)
ቦርጫችን ለድንገተኛ የሞት አደጋ ሊያጋልጠን ይችላልአደጋው በዕድሜ ከገፉ ሰዎች ይልቅ በወጣቶች ላይ ይከፋልችቦ አይሞላም ወገቧማር እሸት ነው ቀለቧ፡፡የምትለዋ የዘፈን ስንኝ ቆየት ባሉት ዓመታት የቆንጆ ቅርፅና የተስተካከለ አቋም ባለቤት የሆነችዋን ኮረዳ ለማወደስ አገልግሎት ላይ የዋለች የዘፈን ስንኝ ነች፡፡ በዘፈኑ የምትወደሰዋ ቆንጆ፣…
Saturday, 17 August 2013 12:03

ለሙያቸው ያላደሩ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የህክምና ባለሙያዎችየአልትራሳውንድና ላብራቶሪ ምርመራ ለወጪ መሸፈኝያ የህክምና ሙያ ከሌሎች ሙያዎች ሁሉ እጅግ የከበረና የሰውን ልጅ ክቡር ህይወት ለመታደግ የሚያስችል ሙያ ነው፡፡ የጤና ባለሙያዎቹ ለዚህ እጅግ ለተከበረ ሙያቸው ታማኝ በመሆን ሙያው የሚጠይቀውን ሥነ ምግባር አክብረው ህብረተሰቡን ማገልገል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህንን ሙያዊ ሥነ…