ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ከ 50 አመታት በላይ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የባኮ አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት ከእርዳታ እጦት እና ከገንዘብ እጥረት ጋር በተያያዘ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ እየተስተጓጐለ መሆኑን የጠቆሙ ምንጮች፤ ት/ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ሊዘጋ መቃረቡንም ተናግረዋል፡፡ የባኮ አይነ ስውራን ት/ቤት፤ ከአዲስ አበባ በ251 ኪ.ሜትር…
Rate this item
(8 votes)
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በአባላቱና በደጋፊዎቹ ላይ የሚደርስባቸው ጥቃትና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ መባባሳቸውን ገለፀ፡፡ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት፤ ከ2003 አንስቶ በአባላቱና ደጋፊዎቹ ላይ የደረሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በዝርዝር አቅርቧል፡፡ ፓርቲው “የሰብዓዊ መብት ጥሰት…
Rate this item
(7 votes)
ለቀጣይ ህክምና 60ሺህ ብር ተጠይቋልጋዜጠኞች ገንዘብ ለማሰባሰብ መክረዋልከተመሰረት ጥቂት ወራትን ያስቆጠረው የ “ኢትዮ-ምህዳር” ጋዜጣ ስራ አስኪያጅ ሚሊዮን ደግነው፣ ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ እና አዘጋጁ ኤፍሬም በየነ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ወደ ሀዋሳ የተጓዙት ለሽርሽር አልነበረም። በነጋታው ረቡዕ የፍ/ቤት ቀጠሮ ስለነበራቸው ነው፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ከቀኑ 10 ሰዓት በኋላ ባጃጆች አይሰሩም ከምሽቱ አራት ሰዓት በኋላ ሰዓት እላፊ ታውጇል በኢትዮጵያ ሶማሊያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ድረስ የመንግስት መስሪያ ቤቶች መዘጋታቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ በከተማው የሚገኙ 2300 ያህል ባጃጆችም ከቀኑ አስር ሰዓት በኋላ…
Rate this item
(9 votes)
የበሽታውን ምንነት ለማወቅ ናሙና ተልኮ ምርመራ እየተደረገ ነው፡፡ የድሬዳዋ ከተማ በጉንፋን መልክ በሚከሰት የበሽታ ወረርሽኝ ሥጋት ላይ ነች፡፡ በዚህ ወር ብቻ በበሽታው የተያዙ 2ሺ ሰዎች ተመዝግበዋል፡፡ ከወባ ጋር ተመሣሣይነት አለው በተባለው በዚህ በሽታ የተያዙ ህሙማን፣ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታልና በተለያዩ…
Rate this item
(22 votes)
በህገወጥ መንገድ ወደ ኬንያና ወደ ዚምባብዌ ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘው የታሰሩ መቶ ያህል ኢትዮጵያውያን ክስ ይጠብቃቸዋል ተባለ፡፡ ሰሞኑን ወደ ናይሮቢ ሊገቡ ሲሉ በፖሊስ የተያዙት ሀምሳ ሶስት ወጣት ኢትዮጵያውያን ህጋዊ ፓስፖርት እንደሌላቸውና ከአማርኛ ውጪ በእንግሊዝኛ መግባባት እንደማይችሉ የሳምራ ፖሊስ ኮማንደር ኤል ሙታሚያ…