ዜና

Rate this item
(20 votes)
ሰሸዋንዳኝ የአልበም ምርቃት የተጋበዙት ሠራዊት ፍቅሬና ሰይፉ ፋንታሁንም ተከልክለዋል በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክለብ ከትናንት በስቲያ ሰተካሄደው የድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ “ስጦታሽ” አልበም ምርቃት በክብር እንግድነት የተጠራው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፤ ሰዓት አርፍዶ በመድረሱ እንዳይገባ ተከልክሎ ከበር ተመለሰ፡፡ቴዲ አፍሮ ከምሽቱ…
Rate this item
(4 votes)
የቀድሞ ኤርፖርት ጉምሩክ ሃላፊ በዋስ ተለቀዋል በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ላይ የቀረበው ክስ ሠኞ እና ማክሰኞ ይሰማል በከባድ የሙስና ወንጀል በተከሰሱት የቀድሞ የገቢዎችና ጉምሩክ መስሪያ ቤት የተለያዩ ሃላፊዎች እና ሠራተኞች እንዲሁም ታዋቂ ባለሃብቶች ላይ በፌደራል የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ…
Rate this item
(1 Vote)
በ15 ቀን ውስጥ ከወልቃይት ጠገዴ ሁለት ሺ ተማሪዎች ተፈናቅለዋል” የመላው አማራ ህዝብ (መዐህድ) በአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው መፈናቀል በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ፡፡ መአህድ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ የአማራ ተወላጆችን መፈናቀል በተመለከተ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ማሳወቁንና መፈናቀሉ እንዲቆም…
Rate this item
(1 Vote)
ትግራይ ክልል የማይአይኒ በተባለ ስፍራ የሚገኝ የኤርትራ ስደተኞች ካምፕ ውስጥ በተቀሰቀሰ ረብሻ የአንድ ሠው ህይወት ከጠፋ በኋላ፣ ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ሰዎች እንደታሰሩ ምንጮቻችን አመለከቱ፡፡ ስደተኞች የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን በመቃወም ቢሮዎች የሰባበሩ ሲሆን፣ ወደ ጎንደር የሚወስደውም መንገድ ተዘግቶ ነበር፡፡ የረብሻው ምንጭ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ “ኢንተርናሽናል ስታር ፎር ኳሊቲ” የሚል ሽልማት የተሸለመው ኔክስት ዲዛይኒንግ ኢንስቲትዩት ከሌሎች ሀገራት በተለይም ከአፍሪካ ሀገራት የዲዛይኒንግ ተማሪዎች ተቀብዬ ለማስተማር አቅጃለሁ አለ፡፡ ሽልማቱ ዓለም አቀፍ ዕውቅናዬን ይጨምርልኛል ብሏል-ተቋሙ፡፡ ኔክስት ዲዛይኒንግ ኢንስቲትዩት በ1996 ዓ.ም ማስተማር የጀመረ ሲሆን በልብስ ቅድ፣ በልብስ ስፌት፣…
Rate this item
(1 Vote)
በሽብር ወንጀል የ14 ዓመት እስር ተፈርዶበት በማረሚያ ቤት የሚገኘው የቀድሞው የ“አውራምባ ታይምስ” ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ባደረገው ሲኤንኤን “መልቲ ቾይዝ” የሽልማት ድርጅት ተሸለመ፡፡ ጋዜጠኛው ሽልማቱን ያሸነፈው በአፍሪካ የነፃ ፕሬስ ዘርፍ ሲሆን ደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የሽልማት ስነ…