ዜና

Rate this item
(4 votes)
የትግራይ ክልል በመላው ኢትዮጵያ እጅግ ከፍተኛ ጉዳት ካስከተለውና በደርግ ዘመነ መንግስት ከተከሰተው የ1977ቱ ረሃብ የከፋ አደጋ ውስጥ ለመግባት ጫፍ ላይ መድረሱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ፤ 90 በመቶ የሚሆነው የክልሉ ነዋሪ ህዝብ ለከፋ…
Rate this item
(1 Vote)
በሽብርና በሙስና ወንጀሎች ክስ ቀርቦባቸው በእስር ላይ በነበሩት በእነ አብዲ ሞሃመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) እና በእነ ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘው መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች እንዲቋረጡ መወሰኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቋል ።ክሶቹ እንዲቋረጡ የተደረጉትም ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንደሆነም ገልጿል ።የሶማሌ ክልል የቀድሞ…
Rate this item
(0 votes)
ጋዜጠኞች የሚደርስባቸውን ጥቃት የሚከታተል ድረገፅ ሥራ ጀመረ• የሚዲያ ነጻነትን ለማረጋገጥ አስተዋጽኦ ያደርጋል ተብሏል የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር (ኢአማ)፤ በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን የሚከታተልና የሚሰንድ ድረ-ገጽ፡- sojethiopia.org ይፋ አደረገ፡፡በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (UNESCO) ድጋፍ፣ በኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ከእስር መፈታታቸው ተሰማ፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር የዋሉትና እስካሁን በእስር ላይ የቆዩት አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር፤ ከእስር የተለቀቁት ዐቃቤ ሕግ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ - ሮቦ ሮቦቲክስ፤ በነገው ዕለት ሐሙስ፣ የ2024 የአፍሪካ ሮቦቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ውድድሩን በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል የሚጀምር ሲሆን፤ ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ለማወቅ ተችሏል፡፡ መርሃ ግብሩ በአዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄድ ዓመታዊ የሮቦቲክስ ወድድር መሆኑን የኢትዮ-ሮቦ ሮቦቲክስ መሥራችና…
Rate this item
(0 votes)
ኦቪድ ሪልእስቴት፤ “አንድ ቀን፣ አንድ ህልም፣ አንድ ዕድል” በሚል መሪ ቃል በትላንትናው ዕለት ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት በስካይላይት ሆቴል፣ ለአንድ ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤቶች ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ (40 %) ያከናወነ ሲሆን፤ በዚህም የሽያጭ መርሃ ግብር አብዛኞቹ…
Page 4 of 436