ዜና
87 በመቶ የማሊ ሴቶች ድብደባ ተገቢ ነው ይላሉየጊኒና የኢትዮጵያ ሴቶችም ድብደባ ተገቢ ነው ብለው ያስባሉየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ተቋማት በቤት ውስጥ ጥቃት ዙሪያ ያወጧቸውን ሪፖርቶች መነሻ በማድረግ በቅርቡ በ37 የአፍሪካ አገራት ላይ የተሰራ አንድ ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን ባሎች ሚስቶቻቸውን አዘውትረው በመደብድብ…
Read 4879 times
Published in
ዜና
Tuesday, 08 July 2014 07:19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 8ኛውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን ተረከበ
Written by Administrator
በአምስት ወራት ውስጥ ተጨማሪ 2 አውሮፕላኖች ያስገባልየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተለያዩ አለማቀፍ መዳረሻዎች የሚያደርገውን በረራ የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችለውን 8ኛውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን መረከቡን ገለጸ፡፡የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነውን ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን በመጠቀም ከጃፓን ቀጥሎ በአለማችን ሁለተኛው መሆኑን የገለጸው አየር…
Read 3424 times
Published in
ዜና
የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ለእይታ ቀርቧል ሁለት የቱሪስት መምሪያ መጻህፍት ታትመዋል የደጋ አጋዘን ሲያረጅ ታድኖ ከ3 መቶ ሺ ብር በላይ ይሸጣል በአፍሪካ ብርቅዬ የአዕዋፍ ዝርያዎችን በመያዝ 4ኛ ደረጃ ላይ የሚቀመጠውን የባሌ ብሔራዊ ፓርክ ለቱሪስቶች ይበልጥ ለማስተዋወቅ ያግዛሉ የተባሉ ሁለት መጻህፍትን ጨምሮ ዌብሳይት…
Read 2506 times
Published in
ዜና
*የአካባቢውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል በዋግ ኸመራ ዞንና አካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን የሻዳይ በዓል፣ ከወትሮው በተለየ መልኩ በድምቀት ለማክበር እየተዘጋጀ መሆኑን የገለፀው የዋግ ልማት ማኅበር ዋልማ)፤የአካባቢውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመቅረፍ እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር…
Read 1565 times
Published in
ዜና
“የመግቢያ ዋጋ እንዲስተካከል ብዙ ጊዜ አመልክተን ምላሽ አጥተናል” ፕሮዱዩሰሮች“የዋጋ ማስተካከያ ጥናቱን ለገንዘብ ሚኒስቴር ልከን ምላሽ እየጠበቅን ነው” ቴአትር ቤቱበብሄራዊ ቴአትር ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ቅዳሜና እሁድ ለተመልካች ሲቀርቡ የነበሩ የግል ቴአትሮች ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ መቋረጣቸውን የቴአትሮቹ ፕሮዱዩሰሮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ከስድስት ወር…
Read 2956 times
Published in
ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝና የግብጹ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ ከትናንት በስቲያ በኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ከተማ ተገናኝተው አዲስ ስምምነት ላይ መድረሳቸው የተዘገበ ሲሆን፤ የጋራ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ለመስራትና ከወዲሁ አስፈላጊ ዝግጅቶችን በመጀመር በሶስት ወራት ውስጥ የጋራ ስብሰባ ለማድረግ መስማማታቸውን የግብጽ መንግስት…
Read 5840 times
Published in
ዜና