ዜና

Rate this item
(0 votes)
…ደግነትና ቅንነት ቆመው ቢሄዱ አስፋው ናቸው…”በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ባለፈው ቅዳሜ ጥር 4 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ ያረፈው የኢቢኤስ ቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጁና አቅራቢው አስፋው መሸሻ አስከሬን ነገ ወደ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
ም/ቤቱ ሁለቱ አገራት አለመግባባታቸውን በንግግር እንዲፈቱ መክሯልየሶማሊያ ባለሥልጣናት ጦርነት ቀስቃሽ ዛቻዎችን መሰንዘር ቀጥለዋልየአፍሪካ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ምክር ቤት ባለፈው ረቡዕ ጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት አስመልክቶ ውይይት ያደረገ ሲሆን፤ የውጭ ሃይሎች በሁለቱ አገራት መካከል ጣልቃ…
Rate this item
(3 votes)
“TX Cargo Chassis” ዘመናዊ የጭነት መኪና ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ገበያ ቀረበ በተሽከርካሪው ኢንዱስትሪ የሚታወቁት ሲኖትራክ ኢንተርናሽናልና ሃንሰም ግሩፕ፣ እጅግ ዘመናዊና የላቀ አቅም ያለው ነው ያሉትን “TX Cargo Chassis” የተሰኘ አዲስ የጭነት መኪና ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ገበያ ማቅረባቸውን አስታወቁ፡፡ሲኖትራክ ኢንተርናሽናልና ሃንሰም…
Rate this item
(1 Vote)
“ብፁዕነታቸው የከተራና ጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ አሜሪካ አቅንተዋል” ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዋና ፀኃፊና የኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ወደ አሜሪካ ማቅናታቸውን ተከትሎ፣ “አቡነ ጴጥሮስ ኮበለሉ” በሚል በማህበራዊ ትስስር ሚዲያዎች ሲሰራጭ የሰነበተው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን ቤተክህነት አስታወቀች። የቤተ-ክርስቲያናት የህዝብ ግንኙነት መምሪያ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካና የእንግሊዝ ወታደራዊ ሃይል በየመን የሁቲ አማፂያን ወታደራዊ ተቋማት ላይ ከባድ ጥቃት መፈፀማቸው ተገለፀ፡፡የዓይን እማኞች ጥቃቱን፤ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ፍንዳታዎች መከሰታቸውን ለሮይተርስ ያረጋገጡ ሲሆን፤ የአሜሪካው ፕሬዚዳት ጆ ባይደን ከትላንት በስቲያ በሰጡት መግለጫ፤ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በቡድኑ ላይ ተጨማሪ እርምጃ…
Rate this item
(0 votes)
አዋጭ ከቁጠባና ተቋም ከፍ ያለና ወደባንክ የተጠጋ በመሆኑ አብሮን እንዲሰራ ተስማምተናል (አቶ ዳገቶ ኩምቤ) አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር የአባላቱን የውክልና ጉዳይ ለማረጋገጥ ያስችለው ዘንድ ከፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ሥምምነቱ የተፈፀመው ከትላንት በስቲያ ጥር…
Page 9 of 436