ዜና

Rate this item
(4 votes)
ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው የጦር ጉዳተኞች የሚገለገሉበት ማዕከል ተመርቆ ተከፍቷልበሁለት ዓመታቱ የሰሜኑ ጦርነት የሞቱ ታጋዮችን መርዶ ለቤተሰቦቻቸው ለመንገር ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ። በጦርነቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጋዮች መሞታቸውና በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸውም ተገልጿል።የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ የተገነባውንና…
Rate this item
(1 Vote)
- ኢሰመኮ በክልሉ ገላን ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ የሰዎች ማቆያ ስፍራ በተላላፊ በሽታ ሰዎች እየሞቱ መሆናቸውን ገልጿል- የኦሮሚያ ክልል በበኩሉ በክልሉ ምንም አይነት የሰዎች ማቆያ ስፍራ የለም ብሏልበኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ የሰዎች ማቆያ ስፍራ…
Rate this item
(0 votes)
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወዲህ በርካታ ግፎች በንፁሀን ላይ ተፈፅመዋል ተብሏልበኢትዮጵያ የጦር ወንጀሎችና በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ተባብሰው መቀጠላቸው ተገለፀ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሀይል የተሞሉ ግጭቶች መበራከታቸውንና በተለይም በአማራና በትግራይ ክልሎች በንፁሃን ላይ የሚፈፀሙ ከፍተኛ በደሎች መኖራቸውም ተመልክቷል፡፡አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት…
Rate this item
(1 Vote)
በጋምቤላ ክልል የባሮ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው ጎርፍ፣ በጋምቤላ ከተማና በዘጠኝ ወረዳዎች በርካታ ሰዎችን እንዳፈናቀለ፣ የክልሉ መንግሥት ባለፈው ማክሰኞ አስታውቋል፡፡ የጋምቤላ ከተማ ጤና ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የከንቲባው ተወካይ አቶ ሳይመን ቲያቺ፣ ባለፉት አራት ቀናት ውስጥ ስድስት ሺ የሚደርሱ ሰዎች ተፈናቅለው በትምህርት…
Rate this item
(0 votes)
”በኢትዮጵያ የድህረ-ምርት ብክነቱ ወደ 25 ሚ. ገደማ ህዝብ የሚመግብ ነው“ባለፈው ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2016 ዓ.ም እዚህ አዲስ አበባ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አዳራሽ የተከፈተው አራተኛው የመላው አፍሪካ ድህረ-ምርት ኮንግረስና ኤግዚቢሽን፣ ”ዘላቂ የድህረ-ምርት አመራር፡ የአፍሪካን የእርስ በእርስ የግብርና ንግድ ማሳደግና የምግብና…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር (Editors Guild of Ethiopia) “የጋዜጠኞች የአኗኗር ሁኔታ በኢትዮጵያ፡ በዋናነት የጋዜጠኞች የተሻለ ክፍያ ወደሚያስገኙ ስራዎች መፍሰስ” በሚል ርዕስ ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ውይይቱን ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ጠዋት በሂልተን ሆቴል አካሄደ።በውይይቱ ላይ በእንግድነት የታደሙት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቦርድ አባል…
Page 1 of 418