ዜና

Rate this item
(0 votes)
ኤሊት ፊንቴክስ ሶሉሽንስ ኃ/የተ/የግል ማኀበር፣ ኢ- ብድር በተሰኘ ሲስተም አማካኝነት፣ “ብድር ለገበሬውና ብድር ለወጣቱ” የተሰኘ ኢንሽዬቲቭ፣ ባለፈው ረቡዕ በሀርመኒ ሆቴል ይፋ አደረገ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አልአዛር ሰለሞን እንደተናገሩት፤ በማኀበራዊ ክሬዲት ኢንሽየቲቭ ሥር፣ “ብድር ለገበሬ፣ ብድር ለወጣቶች” በሚል በድምሩ…
Rate this item
(2 votes)
ባለሃብቱ፤ ሆቴሉን እንድሰራ ያደረገኝ የህዝቡ ፍቅር ነው ብለዋልከአዲስ አበባ በስተሰሜን በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ሰንዳፋ በኬ ከተማ ድንገት የበቀለ የሚመስል ባለ ግርማ ሞገስ ድንቅ ሆቴል ቆሞ ይታያል፡፡ በእርግጥ ለከተማዋ ነዋሪና አካባቢውን ለሚያውቅ ሰው ድንገት የበቀለ አይደለም፡፡ ግንባታውን ለማጠናቀቅ ከ5 ዓመት…
Rate this item
(1 Vote)
• አንድ ባጃጅና 2 ሞተርሳይክሎችንም ለአሸናፊዎች ሸልሟልሳፋሪኮም ከወር በፊት ከ1ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ተሸላሚ የሚያደርግ "ተረክ በጉርሻ" የተሰኘ አገር አቀፍ የሽልማት መርሃ ግብር በይፋ ማስጀመሩ የሚታወስ ሲሆን፤በዛሬው ዕለት የመጀመሪያዎቹን የከፍተኛ ሽልማቶች አሸናፊዎች ይፋ በማድረግ፣ የመኪና የባጃጅና የሞተር ሳይክሎች ሽልማቶችን አበርክቷል፡፡ የዕጣው…
Rate this item
(0 votes)
የኮንስትራክሽን ፤የቤት ሻጮችና ገዢዎች፤ አንዲሁም ገንቢዎችና የተለያዩ ተቋማትን ለማገናኘትና ለማስተሳስር እድል የሚሰጠው አርኪ የሪል እስቴት ኤክስፖ በዛሬው እለት ተከፍቷል።ከዛሬ ግንቦት 5 እስከ 7 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ቀናት በሚዘልቀው ኤክስፖ፤ በርካታ የቤት አልሚዎች እየገነቡት ያሉት ቤቶች የሚገኙበትን ደረጃ ፣ የቤቶቹን…
Rate this item
(0 votes)
 ጭማሪው በት/ቤቶችና በወላጆች መካከል ከፍተኛ አለመግባባትን ፈጥሯል መንግስት ት/ቤቶቹ ከወላጆች ጋር በቂ መግባባት ላይ ሳይደርሱ ጭማሪውን ተግባራዊ ማድረግ አይችሉም ብሏል በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ 1558 የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1257 የሚሆኑት ለቀጣዩ 2016 የትምህርት ዘመን ከእጥፍ በላይ ክፍያ ጭማሪ…
Rate this item
(3 votes)
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አለባቸው አሞኜ በትላንትናው ዕለት በቢሯቸው ውስጥ መገደላቸው ተሰምቷል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው በቢሯቸው ውስጥ ባለጉዳዮችን ተቀብለው በሚያነጋግሩበት ወቅት ባለጉዳይ ሆኖ ወደ ቢሮአቸው በገባ ሰው በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታአው ማለፉ ነው የተነገረው። ግድያውን የፈጸመው…
Page 11 of 418