ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ለዋና መሥሪያቤቱ ህንጻ ያሸነፈውን ዲዛይን ይፋ አደረገብርሃን ባንክ ከ51 በላይ ወለሎች ያሉት ህንጻ ሊያስገነባ ሲሆን፤ ለዋና መሥሪያቤቱ ህንፃ ግንባታ ዲዛይን ለማሠራት ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ አሸናፊ ሆኖ የተመረጠውን ዲዛይን ይፋ አደረገ። ባንኩ ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ ላይ 16 ኩባንያዎች የተሳተፉ…
Rate this item
(5 votes)
በአማራ ክልል በከባድ መሳሪያ በታገዘ ጥቃት ንፁሃን መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ ሁሉም ወገኖች ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቅርቧል በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊትና በታጣቂዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት በሰው ህይወት ላይ ጉዳት መድረሱን የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ኮሚሽኑ መንግስት እያካሄደ ያለውን…
Rate this item
(2 votes)
በመንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦነግ ሸኔ) መካከል ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በዛንዚባር ሲካሄድ የሰነበተው የሰላም ድርድር ያለስምምነት ተጠናቅቋል። ሁለቱን ወገኖች ካላስማሟቸው ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋንኛው የጋራ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በኩል ጥያቄ በመቅረቡ እንደሆነም ታውቋል።የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት፤ በዚሁ የሰላም…
Rate this item
(2 votes)
በአገራችን በህጋዊ መንገድ ከውጪ አገር የሚገባ የኢንዶሚን ምርት የለም ተብሏልበካንሰር የመያዝ እድልን የሚያስከትል ንጥረ ነገርን ይዟል በተባለው ኢንዶሚን ኑድልስ ላይ የተለያዩ አገራት ምርመራ ማድረግ ጀምረዋል፡፡ ማሌዥያና ታይዋን በኢንዶሚን ላይ “ኢቲሊን ኦክሳይድ” የተባለውን ካንሰር አምጪ ንጥረ ነገር በማግኘታቸው ምርቶቹን ከገበያ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
“ኢትዮጵያ በፕሬስ ነፃነት አሽቆልቁላለች” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ባለፈው ረቡዕ በተከበረው የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በሚዲያ ባለሙያዎች ላይ እየደረሰ ያለው እንግልትና እስር አሳሳቢ ሆኗል ብለዋል።በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የፕሬስ…
Rate this item
(2 votes)
እናት ባንክ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል የሚሳተፍበትና ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያስገኝ “ለእናቴ” የተሰኘ የፅሁፍ ውድድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህን ያስታወቀው ሀሙስ የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ.ም ረፋድ ላይ በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡ በውድድሩ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል…
Page 12 of 418