ዜና

Rate this item
(11 votes)
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕድሜያቸው 18 ዓመት የሞላቸውና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ለሁለት ዓመት ብሔራዊ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደውን አዲስ አዋጅ አፀደቀ፡፡ምክር ቤቱ ከትናንት በስቲያ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፣ መንግስት አዘጋጅቶ ያቀረበውን የተሻሻለ የመከላከያ ሰራዊት ረቂቅ አዋጅ…
Rate this item
(3 votes)
 “ማር ሲሰፍሩ፤ማር ይናገሩ” ከ2010 ጀምሮ ኦርጋኒክ ማርና ሰም በከፍተኛ የጥራት ደረጃ ለአሜሪካ፣ አውሮፓና ጃፓን ገበያዎች ሲያቀርብ የቆየው ግሪን ፌስ ትሬዲንግ ኃ.የተ.ግ.ማህበር፤አሁን ደግሞ ኦርጋኒክ ማርና ሰም ለአገር ውስጥ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ድርጅቱ ሀሙስ ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከ8፡30 ጀምሮ በኢሊሊ…
Rate this item
(1 Vote)
በቢዝነስና ቴክኖሎጂ የትምህርት ዘርፎች ላይ አተኩሮ የሚሰራው ሲልከን ቫሊ ኮሌጅ፤ የመጀመሪያውን የጥናትና ምርምር ጉባኤ፣ ትላንት ካዛንቺስ በሚገኘው ነጋ ሲሳ ቲሞል የኢንተርፕረነር ልማት ኢንስቲትዩት አዳራሽ አካሄደ።ለጉባኤው ከ30 በላይ የሚሆኑ የጥንት ወረቀቶች ለውድድር ቀርበው የነበረ ሲሆን፤ በዕለቱ የተመረጡት ሰባት የጥናት ወረቀቶች መቅረባቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢቲኬር የግማሽ ቀን አውደ ጥናት በጌትፋም ሆቴል አካሂዷል ኢቲኬር የውበት መጠበቂያ ምርቶች ሽያጭ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፣ “የቀጥተኛ ሽያጭ ገበያ ሥርዓትና ህገወጥ ፒራሚዳዊ አሰራር ሥልት በኢትዮጵያ የህግ ማዕቀፍ አጠቃላይ ዕይታ” በሚል ርዕስ፣ ባለፈው ሰኞ፣የግማሽ ቀን አውደ ጥናት በጌትፋም ሆቴል አካሂዷል፡፡የአውደ ጥናቱ ዓላማ፣ በቀጥተኛ…
Rate this item
(0 votes)
 “የዲጂታል ግብይቱ አማራጭ የግብይት መንገድ እንጂ ብቸኛው መንገድ ሊሆን አይገባም” ተጠቃሚዎች “የነዳጅ ዓይነት ስርዓቱ በሂደት ተግባራዊ መደረግ ነበረበት፡፡” የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች “አዲስ ነገር ከሚፈጥረው ግርታ ውጪ ምንም የታየ ነገር የለም፡፡” ኢትዮ ቴሌኮም ከሰኞ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
ኢቲኬር የውበት መጠበቂያ ምርቶች ሽያጭ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፣ "የቀጥተኛ ሽያጭ ገበያ ሥርዓትና ህገወጥ ፒራሚዳዊ አሰራር ሥልት በኢትዮጵያ የህግ ማዕቀፍ አጠቃላይ ዕይታ" በሚል ርዕስ፣ በዛሬው ዕለት ለግማሽ ቀን የዘለቀ አውደ ጥናት በጌትፋም ሆቴል አካሄደ፡፡የአውደ ጥናቱ ዓላማ፣ በቀጥተኛ ሽያጭ ገበያ ሥርዓትና ህገወጥ ፒራሚዳዊ አሰራር…
Page 13 of 418