ዜና

Rate this item
(2 votes)
በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ካርቱምን ለቀው እየወጡ ነውአገራት ዜጎቻቸውን ከመዲናዋ ለማስወጣት እየሞከሩ ነውበሱዳን ባለፈው ቅዳሜ በአገሪቱ መደበኛ ጦር ሰራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሃይሉ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ጦርነቱን ሽሽት መዲናዋን ለቀው…
Rate this item
(1 Vote)
“ማንኛውም ሰው ንጹህ ውሃ በነጻ መውሰድ ይችላል” ይላል የሆቴሉ የውሃ ቧንቧ ላይ ተለጥፎ ያየነው ማስታወቂያ ። ሆቴሉ በራሱ ወጪ አስቆፍሮ ያወጣውንና ለሆቴሉ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የከርሠ ምድር ውሃ የአካባቢው ማህበረሰብ ለ 24 ሰዓት እንዲጠቀምበት ፈቅዷል ።በደቡብ አፍሪካ በስደት የቆዩት ወ/ሮ ህይወት…
Rate this item
(2 votes)
“ዘንድሮ ገበያውን እንደ ጦር ሜዳ ፈራነው......”የበግ፣ የፍየልና የበሬ ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ አሻቅቧል በአብዛኛዎቹ የከተማችን የእርድ እንስሳት መሸጫ ቦታዎች ላይ ከዚህ ቀደም የተለመደው አይነት የሻጭና ገዥ ክርክርና ግብይት አይታይም። ለዚህም ምክንያቱ የእርድ እንስሳቱ ዋጋ ከዚህ በፊት ባልታየ ሁኔታ በከፍተኛ መጠን…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት የክልል ልዩ ሃይሎችን በፌደራልና በክልል መደበኛ የጸጥታ ሃይሎች ውስጥ እንዲካተቱ በማድረግ መልሶ ለማደራጀት ሰሞኑን ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ለተግባራዊነቱ እንቅስቃሴ በጀመረባቸው አንዳንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች የሰው ህይወት ማለፉ እጅግ እንዳሳሰበውና መንግስት የክልል ልዩ ሃይሎችን መልሶ የማደራጀት ውሳኔውን ዜጎችን…
Rate this item
(2 votes)
ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ የተፈረመ ካፒታል አግኝቷልበምስረታ ላይ የሚገኘው አዋጭ ኢንሹራንስ ከሦስት ወር በኋላ በሀምሌ 2015 ዓ.ም መደበኛ የኢንሹራንስ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ኢንሹራንስ ኩባንያው ይህን የገለፀው የዛሬ ሳምንት በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል የፈራሚዎች መስራች ጉባውን ባካሄደበት ወቅት ነው፡፡ የኢንሹራንስ ኩባንያው ለምስረታ…
Rate this item
(3 votes)
የመጀመሪያው ዙር የሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ስምምነት ተፈጽሟልበድሬዳዋ ከተማ የኖራ፣ የሲሚንቶና የብረት ፋብሪካዎችን ያካተተ የመልካ ጀብዱ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በ540 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ።ግንባታውን የሚያከናውነው የቻይናው ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ነው። በ106 ሄክታር መሬት ላይ የሚገነባውን የመልካ…