ዜና

Rate this item
(3 votes)
በየዓመቱ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚዘጋጀው ባለፈው ኖቨምበር 11 ቀን 2022 በተጀመረው ዓለማቀፍ የሁዋዌ አይሲቲ (ICT) ውድድር ከ1500 በላይ ተማሪዎች መሳተፋቸውንና ስድስት ተማሪዎች በቻይና ለሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ውድድር ማለፋቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኢትዮጵያ ለ7ኛ ጊዜ በተካሄደው የሁዋዌ አይሲቲ ውድድር ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ከ1500…
Rate this item
(0 votes)
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፤ ከ1ሚ.በላይ ደንበኞች የ07 ኔትወርኩን በመቀላቀላቸውና ምርትና አገልግሎቶችን በመጠቀማቸው ተሸላሚ የሚሆኑበትን የመጀመሪያ የዕጣ ሽልማት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በኩባንያው ዋና መ/ቤት በይፋ አስጀምሯል፡፡ ለ14 ሳምንታት በሚዘልቀው "ተረክ በጉርሻ" በተሰኘው የሽልማት መርሃ ግብር፤ ደንበኞች የሳፋሪኮም ሲምካርዳቸውን ሲያወጡ፣ የአየር ሰዓት ሲገዙና…
Rate this item
(1 Vote)
• በአንድ ወር 500 ሚ. ብር ለማሰባሰብ ታቅዷል በምስረታ ላይ የሚገኘው ግዕዝ ባንክ አክሲዮን ማህበር፤ ዳግም የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ። በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከመላው ኢትዮጵያና ከዳያስፖራው የ500 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን ሽያጭ በማሰባሰብና የሚፈለገውን የካፒታል መጠን በማሟላት በፍጥነት ወደ ሥራ…
Rate this item
(1 Vote)
የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በቴክኖሎጂ ለማገዝና ለዜጎች ይበልጥ ተደራሽ፣ ቀልጣፋና ፈጣን ፍትህ ለመስጠት የሚያስችል፣ በዲጂታል የታገዘ የዳኝነት አገልግሎትን ተግባራዊ ያደርጋል የተባለ ስምምነት፣ በኢትዮ ቴሌኮም እና በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መካከል ተፈጸመ፡፡ በዛሬው ዕለት በተፈጸመው ስምምነት መሠረት፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ አስተማማኝና…
Rate this item
(9 votes)
ትጥቅ ፈተው ለሚበተኑ 250 ሺ ተዋጊዎች ማቋቋሚያ 29.7 ቢ. ብር ያስፈልጋል የክልል ልዩ ኃይል የተባለው ወታደራዊ አደረጃጀት ሙሉ በሙሉ እንዲፈርስ ትዕዛዝ ተላልፏል፡: ልዩ ኃይሉ ሲፈርስ ወደ መደበኛ መከላከያ ሠራዊትና ወደ መደበኛ ፖሊስ ይቀላቀላል ተብሏል። ትጥቅ ፈተው ለሚበተኑ 250 ሺህ ያህል…
Rate this item
(1 Vote)
ከዩጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ ኛንጋቶም ወረዳ የገቡት የቴሶ ጎሳ ዩጋንዳዊያን፣ የዓለምን ፍፃሜ ሽሽት እንዳልመጡ ተገለፀ፡፡ ዩጋንዳዊያኑ በአራት ዋና ዋና ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን የኛንጋቶም ወረዳ አስተዳደር በተለይ ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ ‹‹ዩጋንዳዊያን በታሪክ እንደሚታወቀው ከአቢሲኒያ ምድር ከኛንጋቶም የወጡ ናቸው›› ያሉት የኛንጋቶም ወረዳ…