ዜና

Rate this item
(3 votes)
 “ውሳኔው አገሪቱን ወደለየለት ቀውስ የሚያስገባና ለአላዊነቷን የሚፈታተን ነው” የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 13 /2015 ዓ.ም ባካሄደው “ልዩ ጉባዔ” በህዝባዊ አርነት ትግራይ (ህውሐት) ላይ ተላልፎ የነበረውን የሽብርተኝነት ፍረጃ መሰረዙ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። “ውሳኔው አገሪቱን ወደለየለት ቀውስ የሚያስገባና ለአላዊነቷን የሚፈታተን ነው”…
Rate this item
(1 Vote)
- ሸሪክ የተሰኘ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 5ኛ ዓመት አክብሯል - ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎቹን 62 አድርሷል ዳሽን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ብቻ ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ የፋይናንስ አቅርቦት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህን ያስታወቀው ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
 - “መቶ ሺዎችን ካስጨረሱ በኋላ እነሱ በይፋ ይሿሿሙብናል” - “ሹመቱ በትግራይ ህዝብ ደም ላይ የተፈጸመ ክህደት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ፣ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አድርገው መሾማቸው እያወዛገበ ነው።“ሹመቱ በምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ደም ላይ…
Rate this item
(0 votes)
 ፋውንዴሽኑ ከ200 ሚ. ብር በላይ የተመደበለት ፕሮጀክት ከመንግሥት ተቋማት ጋር ተፈራርሟል ባለፉት ዓመታት ወላጅና ተንከባካቢ የሌላቸው እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ላይ አተኩሮ ሲሰራ የቆየው “ብለ ብሎ ሩዥ ፋውንዴሽን”፤ ለ3 ዓመታት እንደሚዘልቅ የተነገረለትን “ውባንቺ ፕሮጀክት” ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በስካይ ላይት…
Rate this item
(1 Vote)
 የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፣ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ያደረጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት፣ አገሪቱ ከቀረጥና ኮታ ነፃ የንግድ ችሮታ (አጐዋ) ዕድል ተጠቃሚነቷ እንድትመለስ የሚያደርግ ዕድል ሊኖረው ይችላል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከጉብኝቱ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት…
Rate this item
(2 votes)
 - አብን፣ እናት ፓርቲ፣ መኢአድ እና ኢህአፓ ንግግሩን ተቃውመዋል - ከንቲባዋ ፓርላማ ቀርበው በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡ መጠየቅ ነበረባቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ባለፈው ማክሰኞ ለከተማዋ ምክር ቤት አባላት ባቀረቡት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ፤ “የመንግስት ስልጣን በሃይል…