ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ህውሓት በአፋር በኩል በቀጠለው ጦርነት ሳቢያ ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ ወደ ትግራይ መሰረታዊ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ማጓጓዝ አለመቻሉን ተከትሎ የነዳጅ፣ የጥሬ ገንዘብና መድኃኒቶች እንዲሁም የምግብ እጥረት መከሰቱን የተባበሩት መንግስታት ምግብ ፕሮግራም ኤጀንሲ አስታወቀ።የእርዳታ ቁሳቁሶች ይጓጓዝበት የነበረው የአፋርና ትግራይ አካባቢ ላይ ህውሓት…
Rate this item
(0 votes)
ተፋላሚ ሃይሎች ወደ ሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል በቀጣይ የሚካሄደው የሃገራዊ ምክክር መድረክ ዋነኛ ትኩረቱን ሀገራዊ እርቅ፣ብሔራዊ መግባባትት የህገ መንግስቱ ጉዳይ እና የሽግግር ሂደት በሚፈጥርባቸው ጉዳዮች ላይ እንዲደረግ ህብር ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዎ ፓርቲ (ህብር) ጠይቋል፡፡በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ የሰጠው…
Rate this item
(0 votes)
ጀንቦሮ ሪል እስቴት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያጠናቀቃቸውን ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ለነዋሪዎቹ እደሚያስረክብ አስታወቀ። ሪል እስቴቱ በዘርፉ የመኖሪያ አፓርመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በማልማት ስራ ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን በግሉ ዘርፍ መንግስት ያስቀመጠውን የመኖሪያ ቤት ችግር የመቅረፍ እንቅስቃሴ…
Rate this item
(0 votes)
ከአውሮፓ የአስርት አመታት የከፉ ቀውሶች አንዱ ነው የተባለለት የሩስያና የዩክሬን ፍጥጫ ባለፈው ረቡዕ ሩስያ ጦሯን በዩክሬን ተገንጣይ ክልሎች ማስፈሯን ተከትሎ፣ የባሰ መካረሩ የተነገረ ሲሆን አሜሪካና አውሮፓ ህብረትን ጨምሮ በርካታ አገራት በሩስያ ላይ የተለያዩ ማዕቀቦችን መጣላቸው ተጠቁሟል፡፡ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን…
Rate this item
(0 votes)
 • ከጦር ወንጀል ጋር የሚስተካከል የንፁሃን ግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅመዋል • እጃቸውን ወደ ኋላ ታስረው በጅምላ የተገደሉ ሰዎች አስክሬን ተገኝቷል ተብሏል • የ29 ዓመት ወጣት በአራት የህወኃት ወታደሮች ለ15 ሰዓታት ያህል ተደፍራለች የህወኃት ታጣቂ ሃይሎች የአማራ ክልል ላይ ወረራ…
Rate this item
(2 votes)
 • 63 የምክር ቤቱ አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሊነሳ አይገባም ሲሉ ተቃውመዋል • “መንግስት ለዜጎች ህይወትና ንብረት ዋስትና መስጠት በማይችልበት ሁኔታ አዋጁን ማንሳት ተገቢ አይደለም” አብን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 24 ቀን 2014 ዓ.ም ያፀደቀውንን ለስድስት ወራት የሚዘልቀውን የአስቸኳይ…