ዜና

Rate this item
(2 votes)
• ካፒታሉን 5ቢ.ብር ለማድረስ፣ ለ3ዓመታት አክሲዮን እንዲሸጥ ተፈቅዶለታል ከ10 ወር በፊት ዋና መስሪያ ቤቱን ደብረ ብርሃን ከተማ አድርጎ በይፋ ስራ የጀመረው አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር፤ አርቲስት ትዕግስት ግርማንና አርቲስት ይገረም ደጀኔን የብራንድ አምባሳደሮቹ አድርጎ መሾሙን በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ፣…
Rate this item
(1 Vote)
• ባለፉት 25 ዓመታት የብዙ መቶ ሺዎችን ህይወት ታድጓል• በቀጣይ ወራት የወባ ወረርሽኝ ሊከሰት እንደሚችል ተገለጸጤና፣ ልማትና ጸረ-ወባ ማህበር (ጤልጸወማ)፤የተመሰረተበትን የ25ኛ ዓመት የኢዮቤልዩ በዓል፤ አባላት፣ በጎ ፈቃደኞችና የመገናኛ ብዙኃን በተገኙበት፣ በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 4 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ማክበር…
Rate this item
(0 votes)
ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል፣ ዓመታዊ የጳጉሜን ለጤና ነጻ የህክምና ምርመራ ዘመቻውን ለ14ኛ ጊዜ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ፡፡በዘንድሮው ጳጉሜን ለጤና ነጻ የህክምና ምርመራ፣ ማዕከሉ፣ 14 ዓይነት በጎ አድራጎቶችን እንደሚያከናውን ተጠቁሟል፡፡ባለፉት 13 ዓመታት በሰጠው ነጻ የህክምና…
Rate this item
(0 votes)
ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት የፊታችን እሁድ ነሐሴ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በኮከብ አዳራሽ ባዘጋጀው ታላቅ የባህልና የልማት ሲምፖዚየም ላይ የኧዣ ጉራጌ ተወላጆች በሙሉ እንዲገኙለት ጥሪ አስተላለፈ፡፡ የጋበር በጎ አድራጎት ድርጅት የቦርድ አመራሮች ዛሬ ከቀኑ 7፡30 ላይ በደሳለኝ…
Rate this item
(6 votes)
በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር በሰለሞን ባረጋ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝታለች። የወርቅ ሜዳሊያውን ኡጋንዳ ብሩን ደግሞ ኬንያ ወስደዋል።በሪሁ አረጋዊ አራተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።
Rate this item
(0 votes)
በ2023ቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ10,000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለሀገራችን የመጀመሪያ ሜዳልያ ተከታትለው በመግባት ማስመዝገብ ችለዋል።ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ ውድድሩን በበላይነት ስታጠናቅቅ ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ እጅጋየሁ ታዬ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ማጠናቀቅ ችለዋል።
Page 4 of 418