ዜና
ከፍተኛው ፍ/ቤት 14 አመት ፈርዶበት ነበርየኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የነበረችውን ሆስተስ አበራሽ ሀይላይን አይን አጥፍቷል ተብሎ ከፍተኛ ፍ/ቤት የ14 ዓመት እስር በይኖበት የነበረው የቀድሞ ባለቤቷ ፍስሃ ታደሰ፤ አቃቤ ህግ ለጠቅላይ ፍ/ቤት ባቀረበው ይግባኝ ትላንትና የ20 አመት እስር ተፈረደበት፡፡ ለጠቅላይ…
Read 3579 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ተሊላ፤ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፍትህ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትያትር ጥበብ የመጀመርያ ድግሪያቸውን ያገኙት አቶ ሰለሞን፤ በጠ/ሚ ጽ/ቤት የተመደቡበት ሃላፊነት ከፍትህና ከአስተዳደር አካላት ለጠ/ሚኒስትሩ…
Read 3853 times
Published in
ዜና
የኦሮሞ ብሔር ተወላጆችን የሚነቅፍ ፅሁፍ በግድግዳ ላይ ተፅፎ ተገኝቷል ፖሊስ መንስኤውን እያጣራሁ ነው ብሏልባለፈው ረቡዕ በአራት ኪሎ ዩኒቨርስቲ የወንዶች ዶርም ግድግዳ ላይ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆችን የሚነቅፍ ፅሁፍ ተፅፏል በሚል በተቀሰቀሰ ብጥብጥ፣ በበርካታ ተማሪዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ምንጮች ተናገሩ፡፡ ፖሊስ የብጥብጡን…
Read 4669 times
Published in
ዜና
ቀነ ገደቡ ዛሬ ያበቃልየኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በሚያዝያ ለሚደረገው የአዲስ አበባና የአካባቢ ምርጫ ፓርቲዎች የውድድር ምልክት የሚወስዱበትን ጊዜ በሁለት ቀናት እንዳራዘመ ሲገልፅ ፓርቲዎች በበኩላቸው የውድድር ምልክት መውሰጃ ቀነ ገደብ አልነበረውም አሉ፡፡ ምርጫ ቦርድ ከትናት በስቲያ ፓርቲዎችን ለውድድር ለማነሳሳት በሚል የውድድር…
Read 6481 times
Published in
ዜና
አቶ እቁባይ “ገመና” የቴሌቪዥን ድራማ በማሰናዳትና በማቅረብ ይታወቃሉበኢህአዴግ ገንዘብ ከተቋቋሙት የንግድ ተቋማት መካከል አንዱ በሆነው ሜጋ ኢንተርፕራይዝ፣ የገቢ ግብር፣ የሰራተኞች ታክስ እንዲሁም ቫት ተሟልቶ አልተከፈለም በሚል በቀረቡ ሶስት ክሶች የቀድሞ ስራ አስኪያጅ አቶ እቁባይ በርሄ ትናንት ሃሙስ ጥፋተኛ ነህ ተብለው…
Read 5162 times
Published in
ዜና
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበሩት የ66 አመቱ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ ከሃላፊነት የለቀቅኩት በህመም ሳይሆን ስልጣን ለወጣቱ ትውልድ ለማስተላለፍ ነው አሉ፡፡ ለህክምና ወደ አሜሪካ መሄዳቸውን ተከትሎ ለህይወታቸው የሚያሰጋ ህመም እንደገጠማቸው፣ የደም ካንሠር እንደተገኘባቸው እና ሌሎች ወሬዎች ሲናፈሱ እንደቆዩ…
Read 5524 times
Published in
ዜና