ዜና
መብራት ሃይል 52 ሚ. ብር ከሰርኩ አለበምስራቅ ኢትዮጵያ ባለፈው መስከረም ወር መጨረሻ አምስት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ማማዎች ወድቀው 16 ከተሞች ለአንድ ሳምንት በጨለማ ውስጥ የሰነበቱ ሲሆን የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያዎቹን የዘረፉ 17 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ክስ እንደተመሰረተባቸው ፖሊስ ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ መብራት ሃይል…
Read 3147 times
Published in
ዜና
ሕብረት ባንክ ካለፈው ዓመት በ200 ሚ.ጂ የሚበልጥ ገቢ በማሰባሰብ፤ 300 ሚ.ብር ብር አተረፈ፡፡ በዓለም አቀፍና በአገር ውስጥ የኢኮኖሚ ችግሮች ቢኖሩም የደንበኞችን ፍላጐት በመጠበቅ ዓመቱን በስኬት ማጠናቀቃቸውን የጠቀሱት የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር፤ አምና የነበረውን 6.1 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ሂሳብ በማሳደግ፣ 6.8 ቢሊዮን…
Read 2993 times
Published in
ዜና
በጋና አክራ በተካሄደው 18ኛው የዓለም ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ጉባኤ የ“ወርልድ ውሜን ትሬድ ፌር አፍሪካ” ዳይሬክተር ወ/ሮ መቅደስ መኩሪያ የክብር ሽልማት የተሸለሙ ሲሆን ኢትዮጵያ 20ኛውን የዓለም ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ጉባኤ በ2014 ዓ.ም እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡ በጋናው ጉባኤ የመቀሌ ነጋዴ ሴቶች ማህበር ሦስት…
Read 3044 times
Published in
ዜና
ብር ሳይዙ በአዋሽ ካርድ መገበያየት ይቻላልበግል ባንኮች ምሥረታ ቀዳሚ የሆነው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው ዓመት ከታክስ በፊት 531 ሚሊዮን ብር ማትረፉን እንዲሁም 394.4 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ጠቅላላ ገቢ ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ፣ የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ከ912…
Read 3183 times
Published in
ዜና
ኢህአዴግ ሚዲያውን ለምርጫ ቅስቀሣም ሆነ ፖሊሲውን በስፋት ለህዝቡ ለማድረስ እየተጠቀመበት እንደሆነና በፓርቲው ንብረትና በኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት መካከል ያለው ልዩነት እንደማይታወቅ በመግለፅ ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ የሚያቀርቡትን አቤቱታ ተቀባይነት የለውም ያሉት ኃላፊው፤ ህዝቡ ኢህአዴግን መንግስት አድርጐ ሲመርጥ ፖሊሲውን በስፋት እንዲያስተዋውቅ እውቅናና ይሁንታ ሰጥቶታል…
Read 3989 times
Published in
ዜና
በቁጥጥር ሥር በዋሉት ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ ምርመራውን እያካሄደ መሆኑም ታውቋል፡፡ ከፍተኛ ገንዘብ ያወጣሉ የተባሉት እነዚህ ንብረቶች በሞያሌ በኩል ወደ ኬኒያ ተወስደው ሊሸጡ በዝግጅት ላይ እንደነበሩና ዕቃዎቹን በሞያሌ በኩል ወደ ኬኒያ የሚያጓጉዙ ተረካቢዎችም እንዳሉ ተጠቁሟል፡፡ ፖሊስ በጉዳዩ ላይ…
Read 3124 times
Published in
ዜና