ዜና
በ1919 ዓ.ም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ የተፃፈው የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ለንጉሱ አክብሮቱን ገልፆ፣ አርበኞቹን አድንቆ፣ የአገሪቱ ነፃነት እንደማይደፈር አጽንኦት ሰጥቶ፣ ለዚህም የአገሪቱ መልክዓ ምድር አቀማመጥ ተራራው ሸንተረሩ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ አመልክቶ ሲያበቃ ድል አድራጊው ንጉሣችን ይኑርልን ለክብራችን፡፡ …ይላል፡፡ በ1968 ዓ.ም በአሰፋ…
Read 52679 times
Published in
ዜና
“ሞት ሳይሞቱት ነው እሚለመድ”፣ ሲባል ዋዛ መስሎኝ እኔ ለካ የምሩን ሲመጣ፣ አንጀት - ይቆርጣል ሰው - መጥኔ! ልብ - ያደማል የሰው ጠኔ! ልብ - ይሰብራል ሐዘን ወይኔ!! ሌት ተቀን እንደነደደ፣ ብቻውን የጨሰ ሶታ ሞትን አላቀደ ኖሮ፣ የማታ ማታ ሲረታ ያገር…
Read 31492 times
Published in
ዜና
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከጠ/ሚኒስትሩ ህመም ጋር በተያያዘ እኔና ጥቂት ጓደኞቼ ሰውየው በሞት ቢለዩን የዚህች አገር ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? እየተባባልን እንዳብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ስንጨነቅ ነበር፡፡ ደግነቱ እነዚያ ትናንትና ስንወያይባቸው የነበሩትና ሊፈጠሩ ይችላሉ ብለን ያሰብናቸው ስጋቶቻችን ዕውን ባለመሆናቸው ተመስገን ብያለሁ፡፡ ዛሬ የጠቅላይ…
Read 25141 times
Published in
ዜና
በተወለዱ በ76 ዓመታቸው በተሾሙ በኻያኛ ዓመት ዘመነ ፕትርክናቸው ሐሙስ ከንጋቱ 11 ሰዓት በደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሥርዓተ ቀብር በመጪው ሐሙስ ይፈጸማል፡፡ረቡዕ ነሐሴ 16 ቀን 2004 ሰባት ሰዓት ላይ…
Read 85656 times
Published in
ዜና
የአውስትራሊያዋ ሜልቦርን ቀዳሚ ደረጃ ይዛለች መቀመጫውን እንግሊዝ ያደረገውን “ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት” በአለም ላይ የሚገኙ አንድ መቶ አርባ ከተሞች ላይ ባደረገው የኑሮ አመቺነት ጥናት የአውስትራሊያዋ ሜልቦርን እጅግ ለኑሮ አመቺ ከሆኑ የዓለም ከተሞች ቀዳሚነቱን ስትይዝ፤ የባንግላዴሽ ዋና ከተማ ዳካ ለኑሮ የማትመች የመጨረሻዋ…
Read 66775 times
Published in
ዜና
ከጃፓን ቀጥሎ በዓለም የመጀመሪያው የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ድሪም ላይነር፤ የመንግሥትና የአየር መንገዱን ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ የቦይንግ ኩባንያ ኃላፊዎችና የክብር እንግዶችን አሳፍሮ ትናንት ጧት የቦሌን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሬት ረግጧል፡፡ ሐሙስ ከዋሽንግተን ዲሲ ተነስተው ከ12፡30 በረራ በኋላ አዲስ አበባ…
Read 39786 times
Published in
ዜና