ዜና
ከልጆቼ ጋር ዝናብ እየደበደበኝ ነው - ወ/ሮ ዘውድነሽ ቆሻሻ እንኳን በክብር ነው ተከፍሎ የሚደፋው ሁለት ሰዎች በድንጋጤ ወድቀው ተጐድተዋል አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎት ሠፈር” ለበርካታ ዓመታት ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ አፀደ ተሰማ” በ4ብር ተከራይተው በሚኖሩባት አንዲት የቀበሌ ክፍል ቤት ውስጥ…
Read 16599 times
Published in
ዜና
ካሳንቺስ አካባቢ የምትኖረው ወ/ሮ ሔዋን” የአንድ አመት ህፃን ልጅዋን የላም ወተት ነበር የምታጠጣው፡፡ ሆኖም መኖሪያ ቤትዋን ስትቀይር ከወተት አከራዮችዋ ጋር በመራራቁዋ ልጅዋን የታሸገ የላስቲክ ወተት ለማጠጣት እንደተገደደች ትናገራለች፡፡ የላስቲክ ወተቱን የምትገዛው ከቤቷ አጠገብ ካለ ሱቅ ቢሆንም እንደፈለገችው አታገኝም፤አንዳንዴ ደሞ የገዛችው…
Read 14246 times
Published in
ዜና
ስንቅነሽ ታመነ ተወልዳ ካደገችበት ደቡብ ጎንደር ንፋስ መውጫ ከመጣች ሁለት አመት ሊሞላት ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀራት ነገረችኝ፡፡ ፊቷ በድካም የመወየብ ምልክቶች ቢታዩበትም ጠይምና መልከ መልካም ነች የ14 አመቷ ስንቅነሽ፡፡ ያገኘኋት በአዲስ አበባ ሰፊ የቤቶች ግንባታ በሚካሄድበት ቦሌ ክፍለ ከተማ ሲ…
Read 15934 times
Published in
ዜና
ወ/ሮ አልማዝ አስፋው እና አቶ ዘመረ ጀማነህ የትዳር ህይወት የጀመሩት የዛሬ 50 ዓመት ገደማ ነበር፡፡ ወ/ሮ አልማዝ የ19 አመት” አቶ ዘመረ የ23 አመት ወጣቶች ሳሉ፡፡ ያኔ አባት የባንክ ሰራተኛ ሲሆኑ እናት አየር መንገድ ነበር የሚሰሩት፡፡ ከ27 ዓመት የትዳር ህይወት በሁዋላ…
Read 19594 times
Published in
ዜና
ወደ አረብ አገር ተመዝግበው የሚሄዱት ቁጥራቸው ከእጥፍ በላይ አድጓል አሰሪዋ ሊደፍራት ሲል ወደኋላ ስትሸሽ ከ4ኛ ፎቅ ላይ የወደቀችው ማህሌት የቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ገብታ ህይወቷ አልፏል “ባለቤቴን ስታይ ትስቂያለሽ፣ ያልተገባ አለባበስ ትለብሻለሽ” በሚል ፀጉሬን ይዛ ደረጃ ለደረጃ ትጐትተኝ ነበር ብላለች -…
Read 20301 times
Published in
ዜና
“እውነት ነፃ ያወጣል፤ ቴዲም የሚለው ነው” - አዲካ በሽምግልና ስለተያዘ መናገር አንፈልግም - የቴዲ አፍሮ ተወካይ ቅሬታ እስካልቀረበ አዲካ ህጋዊ ነው - ኦዲዮ ቪዥዋል ቴዲ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነው፤ መልካሙን ይግጠመው - አዲስ ገሰሰ በቴዲ አፍሮ እና በአልበሙ አሳታሚ በአዲካ መካከል፤…
Read 20333 times
Published in
ዜና