ዜና

Rate this item
(5 votes)
• ሆስፒታሉ በ34 ሚ. ብር የተከፈለ ካፒታል የተመሰረተ ሲሆን፤ በአጠቃላይ 2.5 ቢ. ብር ይፈጃል• በመጀመሪያዎቹ 30 ቀናት አክሲዮን የሚገዙ ሁሉ፣ የመሥራች አባልነት መብት ያገኛሉ ተብሏልበ17 የህክምና መሥራች አባላት የተመሰረተው ሐመር ተርሸሪ ሆስፒታል አ.ማ፣ ከመጪው ነሐሴ 1 ቀን ጀምሮ የአክስዮን ሽያጭ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ውሳኔው ያልተጠበቀና ድንገተኛ ነው ተብሏል የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፤ የፀጥታ ጉዳዮች አማካሪያቸውን ከሃላፊነት ማንሳታቸውን ምንጮች ጠቆሙ። ከጸጥታ ጉዳዮች አማካሪው በተጨማሪ የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ሃላፊም ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል።በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ በክልሉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ፊርማ በወጣው…
Rate this item
(4 votes)
 - በከተማ አስተዳደሩ ከቤት ፈረሳ ጋር በተያያዘ ከ100 ሺ በላይ አቤቱታዎች ለህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ቀርበዋል - ከተማ አስተዳደሩ በቀነ ገደቡ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ ጉዳዩ ወደ ክስ ያመራል ተብሏል አዲሱ የሸገር ከተማ አስተዳደር በቅርቡ ካከናወነው የቤት ፈረሳ ተግባር ጋር በተያያዘ፣…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም ፤ በ2016 በጀት ዓመት የደንበኛ ብዛትን በ8.3% በመጨመር 78 ሚሊዮን፣ አጠቃላይ ገቢውን ደግሞ 90.5 ቢሊዮን ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ኩባንያው በ2016 በጀት ዓመት የደንበኞቹን ብዛት 78 ሚሊዮን ለማድረስ ያቀደ ሲሆን፤ በሞባይል 7.5% በመጨመር 74.74 ሚሊዮን፣ በሞባይል ዳታና ኢንተርኔት 24% በመጨመር…
Rate this item
(4 votes)
በወሲብ ንግድ ላይ በተሰማሩ ሴቶች ላይ የሚደርሰው አካላዊና ስነልቦናዊ ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ ተገለፀ፡፡ይህን የገለፀው “እልልታ ውሜን አት ሪስክ” የተባለው በሴተኛ አዳሪዎች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ይህንን ጥቃትና አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰውን የወሲብ…
Rate this item
(6 votes)
 በጦርነቱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር በዩክሬን ጦርነት ከሞቱት በእጅጉ ይልቃል ተብሏል ባለፈው የፈረንጆች ዓመት በዓለማችን ከተመዘገቡት 55 ግጭቶችና ጦርነቶች መካከል በመንግስትና በህውሃት መካከል የተደረገው ጦርነት ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር የተመዘገበበት መሆኑን አለም አቀፍ የሰላም ጥናትና ምርምር ተቋም አስታወቀ፡፡ ተቋሙ የኢትዮጵያው ጦርነት ከ1984…
Page 6 of 418