ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በአዲስ አበባ የመንገድ ላይ ፍተሻዎች፣ እስሮች፣ ማዋከቦችና እንግልቶች እየተፈጸሙ ናቸው- ኢሰመጉ በአዲስ አበባ የፀጥታ ኃይሎች የሕግ አግባብ በሌለው መልኩ የመንገድ ላይ ፍተሻዎች እስሮች፣ ማዋከቦችና እንግልቶችን በዜጎች ላይ እየፈጸሙ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ።ኢሰመጉ ሰኔ 7 ቀን 2015 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
ምርጫ ቦርድ ሀዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ (ህውሃት) በሚል ስያሜ አዲስ ክልላዊ ፓርቲ ለማቋቋም የቀረበውን የቅድመ እውቅና ፍቃድ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ፣ ጥያቄ አቅራቢዎቹ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ በመቃወም ፣ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት በማቅረብ ክስ እንደሚመሰርቱ አስታውቀዋል።ቀደም ሲል “ፈንቅል” በሚል ስም የተቋቋመውንና…
Rate this item
(0 votes)
32 የፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫው አይወክለንም ብለዋል -በ”5 ቀናት ውስጥ ምክር ቤቱ ይቅርታ ካልጠየቀን፣ የራሳችንን ምክር ቤት እናቋቁማለን” ሰሞኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያወጣው መግለጫ እንደማይወክላቸውና ምክር ቤቱ በአምስት ቀናት ውስጥ በይፋ ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ፣…
Rate this item
(1 Vote)
• በቅርቡ በድጋሚ ሊደረግ የታሰበውን ህዝበ ውሳኔ እንደማይቀበሉትም ገልጸዋል ሁለት የዎላይታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤የወላይታ ዞን ወደፊት በሚመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከሌሎች ዞንና ወረዳዎች ጋር እንዲደራጅ መወሰኑን በመቃወም፣ በፌደሬሽን ምክር ቤት ላይ ክስ መመሥረታቸውን አስታወቁ፡፡ በቅርቡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በድጋሚ ሊደረግ…
Rate this item
(2 votes)
አማራ ባንክ የተገልጋዩን የክፍያ ሥርዓት አካች፣ ዘመናዊና ቀላል እንዲሁም ከካሽ ነጻ ለማድረግ ከሚያከናውናቸው መጠነ ሰፊ ሥራዎች ጋር በተያያዘ፣ ከሳንቲም ፔይ ፋይናንሻል ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡አማራ ባንክና ሳንቲም ፔይ የስምምነት ሰነዱን የተፈራረሙት፣ ዛሬ ረፋድ ላይ በባንኩ ዋና…
Rate this item
(2 votes)
በትላንትናው ዕለት ለጁምአ በወጡ የሙስሊም ምዕመናን ላይ በፀጥታ ሃየሎች በተተኮሰ ጥይት ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ሰዎች መሞታቸውን ምንጮች ተናገሩ።በትናንትናው ዕለት የመንግስት በመስጂዶች ላይ እያካሄደ ያለውን ፈረሳ እንዲያቆምና የፈረሱትን መስጂዶች እንዲያሰራ ተቃውሞ በማሰማት ላይ የነበሩ ሙስሊም ምዕመናን ከፀጥታ ሃይሎች በተከፈተባው ተኩስና በአስለቃሽ…
Page 9 of 418